በ16ኛው ሳምንት ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የመከላከያ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ያለምንም ግብ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። መከላከያዎች በ15ኛው ሳምንት ከጅማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ አዲስ አበባ ከተማ እና ባህርዳር ከተማ አገናኝቶ የጣና ሞገዶቹ በፈቱዲን ጀማል ግብ ቀዳሚ መሆን ቢችሉም ኡበበከር ኑሪ ከሰለሞን ወዴሳ የደረሰውን...
በ16ኛው ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተደረገው የሲዳማ ቡና እና የኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ ከእረፍት በፊት በተቆጠሩ ግቦች አንድ ለአንድ ተጠናቋል ። ኢትዮጵያ ቡናዎች...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ፋሲል ከተማን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ከእረፍት በኋላ በተቆጠሩ ግቦች አንድ አቻ ተጠናቋል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች በ15ኛው ሳምንት በሲዳማ ቡና በተረቱበት...
የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ዙር ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ጅማሮዋቸውን ሲያደርጉ በቅድሚያ የተደረገው በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ አናት ላይ የሚገኘው የቅዱስ ጊዮርጊስ...
*...ከራይድ ጋር የገቡት ስምምነት ይዘት በቅርቡ ይፋ ይሆናል.. ኢትዮጵያ ቡናና ከሀ እስከ ፐ የተፈራረሙት ስምምነት አንዱ አካል የሆነው ብራንድ ሾፕ ከአንድ ወር በኋላ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድንን በበርካታ ጨዋታዎች ላይ በአጥቂ መስመር ላይ ወክሎ መጫወት የቻለው እና በክለብ ደረጃ ለረጅም አመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የተመለከትነው ሳልሀዲን ሰይድ...
ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ጥፋተኛ ናቸው ያላቸውና ከፍተኛ ቅጣት ያስተላለፈባቸውን ዳኞች ቅጣት ማቅለሉን አስታውቋል። በአዳማ እየተካሄደ ባለው የታዛቢዎችና ኮሚሽነሮች የምክክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው ኮሚቴውና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident