የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የቢጫና የቀይ ካርድ ቅጣቶችን የመመልከት ስልጣን የየሊግ ኮሚቴዎቹ እንዲሆን ወሰነ፡፡ በፌዴሬሽኑ ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ ፊርማ የወጣው...
በከፍተኛ ሊግ እየተሳተፈ የሚገኘው ኢትዮ ኤሌክትሪክ አሰልጣኝ አንዋር ያሲንን አሰናበተ። የክለቡ ቦርድ ክለቡን ውጤታማ ማድረግ አልቻሉም በሚል አሰልጣኞቹንና የክለቡን ተጨዋቾች ካነጋገረ በኋላ ነው...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣እንግሊዝ እግር ኳስ ማህበር እና በኢትዮጵያ እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር አማካኝነት ተዘጋጅቶ ለከፍተኛ ሊግ ክለቦች አሰልጣኞች ከሰኞ ጥር 18/2012ዓ.ም...
ደሴ ከተማ ለቀድሞ ተጫዋቾቹ ደሞዛቸውን እንዲከፍል ተወሰነ። ፌደሬሽኑ ደሞዛችን አልተከፈለንም በማለት ክስ ያስገቡት በከፍተኛው ሊግ የሚሳተፈው የደሴ ከተማ ተጫዋቾች ደሞዛቸው እንዲከፈላቸው ውሳኔ አስተላልፏል።...
በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የተሻለ መንቀሳቀስ ችሏል። አብዛኛውን የጨዋታ ክፍለ ግዜ የጎል ሙከራዎች ያልታዩበት በተደጋጋሚ በሚሰሩ ጥፍቶች ጨዋታው የሚቆራረጥበት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የከፍተኛ ሊግ ኮሚቴ በከፍተኛ ሊጉ የሚሳተፉ ክለቦች የተጫዋች ምዝገባ በ 08/03/2012 ዓ/ም የተጠናቀቀ ቢሆንም ከክለቦች በቀረበ ጥያቄ የምዝገባውን ጊዜ...
በክረምቱ በርካታ ዝውውርን ያከናወኑት ኢትዮጵያ ቡናዎች ፍቅረየሱስ ተክለብርሃንን የግላቸው አድርገዋል። የቀድሞው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የሀዋሳ የየመሃል ሜዳ ተጨዋች ፍቅረየሱስ በክረምቱ መከላከያን...
ደረጄ በላይን በአሰልጣኝነት የቀጠረው ጌዲኦ ዲላ ደረሰ ተሰማን ከሃላባ አስፈርመዋል። ፕሪምየር ሊጉን ለመቀላቀል ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ ሚገኙት ጌዲኦዎች የክረምቱ አምስተኛ ፈራሚያቸውን ደረሰ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident