ከሁለት ሳምንታት በኋላ በአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከዩጋንዳ አቻቸዉ ጋር ላለባቸው የደርሶመልሰ ጨዋታ ዝግጅታቸዉን በካፍ የልህቀት ማዕከል እያደረጉ የሚገኙት ሉሲዎቹ ነገ ረፋድ የአቋም መለኪያ...
" ተጨዋቾች የአሰልጣኝ ብርሃኑም ሆነ የኔ አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ተናበን መስራት የግድ ነው" "ሴቶችንና አገሪቷን አክብራችሁ ስለመጣችሁ አመሰግናለሁ" አሰልጣኝ ፍሬው ሃ/ገብርኤል የ20 አመት...
የታችኞቹ ሊግስ..? የከፍተኛ ሊግና የአንደኛ ሊግ የደመወዝ ገደብ አለመነሳቱ አነጋጋሪ ሆኗል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ካምፓኒ ከክለቦች ጋር በመነጋገር የነበረውን የ50 ሺህ ብር ገደብ...
በ2022 በኢንተርናሽናል ዳኝነት ለመስጠት ባለው ሁለት ኮታ ላይ ለመግባት የሚደረገው ፍልሚያ አጓጊ ሆኗል። ትላንት በተካሄደው ኩፐር ቴስት ኢንተርናሽናል አርቢትር ብሩክ የማነብርሃን በመውደቁ ኢንተርናሽናል...
- በሁለቱም ጾታዎች ተተኪዎቹ ነገ ይታወቃሉ በየአመቱ የሚካሄደውና በኢንተርናሽናል ደረጃ ኢትዮጵያን የሚወክሉ ዳኞችን ለመምረጥ በተካሄደው ኩፐር ቴስት ሁለት ዳኞች ወደቁ። ዛሬ በአዲስ አበባ...
ለኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ቡድን በጨዋታ ጊዜ በሚከሰት ግጭት ጡት ላይ የሚደርስ አደጋን ለመከላከል የሚረዳ የጡት ግጭት መከላከያ ( የስፖርት ብራ ) በቦስተን ነዋሪ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አዘጋጅነት በባቱ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተዉ ከ17 ዓመት በታች እግር ኳስ ውድድር በ16 የክልል እና የኘሪሚየር ሊግ ክለቦች (በአዳማ ከተማ፣በኦሮሚያ...
የተለያዩ የውድድር አመራሮች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በዳኝነት እና በጨዋታ ታዛቢነት መመደባቸው ተገለፀ፡፡ ኦሎምፒክን ጨምሮ በርካታ ዓለም ዓቀፍ ውድድሮችን በዋና ዳኝነት እየመራ የሚገኘው ኢንተርናሽናል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident