የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ለሚያደርገው ተሳትፎ ዝግጅት የተጫዋቾች ቁጥር ወደ 28 ተቀንሶ ለተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል። አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከዚህ ቀደም 42...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአልጄርያ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ (ቻን) ለሚያደርገው ተሳትፎ ቅድመ ዝግጅት ለ42 ተጫዋቾች የመጀመርያ ዙር ጥሪ ተደረገ። የብሔራዊ ቡድናችን ዋና...
"ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረበችም" "የሚናፈሰዉ ወሬ ሀሰት ነዉ " አቶ ባህሩ ጥላሁን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ1ኛ ሊግ ክለቦች የ2015 ዓ.ም የውድድር ደንብ ውይይትና የእጣ ማውጣት ስነስርዓት በዛሬው እለት ጥቅምት 29 ተከናውኗል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ...
የባህር ዳር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የካፍ ''C License'' የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ መስፈርቱን...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ መንግስት ለእግርኳስ ትኩረት እንደሚሰጥ አረጋገጡ "ለእግርኳሳችን ለተሰጠው ትኩረትና ክብር እናመሰግናለን" አቶ ደረጄ አረጋ /የአ/አ እግርኳስ ፌዴ ፕሬዝዳንት/ የመዲናችን አዲስ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ ከአጋሮቹ ጋር በመሆን እንዲሁም በተናጥል ለስፖርቱ ባለሙያዎች የተለያዩ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች ሲሰጥ መቆየቱ ይታወቃል። ባለፉት ወቅቶች ለአሰልጣኞች፣ ዳኞች፣...
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን በ2015 መርሃግብር አጀማመርና በከተማው እግርኳሳዊ ጉዞ ዙሪያ ምክክር አደረገ። ዛሬ ጠዋት በሆቴል ዲሊዮፖል በተካሄደው የምከክር መድረክ ላይ እንደተገለጸው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident