መነሻ ገጽ ዜናዎች ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረበችም”አቶ ባህሩ ጥላሁን 
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረበችም”አቶ ባህሩ ጥላሁን 

አጋራ
አጋራ

“ኢትዮጵያ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረበችም”

“የሚናፈሰዉ ወሬ ሀሰት ነዉ ” አቶ ባህሩ ጥላሁን

የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ብሔራዊ ቡድኑ ወደ ሀገር ቤት ተመልሶ የሚጫወትበትን መንገድ በማፈላለግ ላይ እንጅ የአፍሪካ ዋንጫን ለማዘጋጀት በሚል ምንም አይነት ያቀረበዉ ጥያቄ የለም።

ፌደሬሽኑ ሌሎች ስራዎች አሉበት በተለይ ዋልያዎቹ በቀጣይ በሜዳቸዉ እንዲጫወቱ ነዉ እየሰራን የምንገኘዉ እንጅ በፍፁም የአፍረካ ዋንጫ ለማዘጋጀት ጥያቄ አላቀረብንም በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰዉ ወሬ ሀሰት ነዉ ሲሉ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዋና ፀሀፊ አቶ ባህሩ ጥላሁን ከትርታ ራዲዮ ጋር በነበራቸዉ ቆይታ ተናግረዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...