ስለ አሰልጣኞቻችን ሁሌ የሚነገረው አንድነት የላቸውም....አንድ ከሆኑም የሆነ የሚያጠቁት ሰው ሲኖር ነው የሚል አባባል ይደመጥ ነበር ምናልባት ሁለት ሶስት ጓደኛሞች የሚሆኑ አሰልጣኞች ላይጠፉ...
"500 ደጋፊ ሊሄድ ቀርቶ ብሄራዊ ቡድኑ ራሱ ወደ ካሜሩን ይሄዳል ወይ? የሚለውን የምዕራባውያንን ምኞት የምናከሽፍበት መድረክ ነው" አቶ ባህሩ ጥላሁን / የፌዴሬሽኑ ዋና...
👉ፌዴሬሽኑና ሲሳይ አድርሴ ፕሮሞሽን መላ ዘይደዋል። ዋሊያዎቹ ለአፍሪካ ዋንጫ ፍልሚያ ወደ ካሜሩን በሚያደርጉት ጉዞ አብረው ወደ ስፍራው የሚያቀኑትን አካላት በተመለከተ ፌዴሬሽኑና ሃላፊቱን የወሰደው...
"በአሰልጣኝነት ታሪኬ ክለብ ስቀይር አንዱን አፍርሼ ሌላውን የገነባሁበት ታሪክ የለኝም" "ብሄራዊ ቡድኑ መገለጫ የሆነ የጌም ሞዴል አልነበረውም አልኩ እንጂ አሰልጣኞቹ የራሳቸው አልነበራቸውም አላልኩም"...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድባቸዉን የመጨረሻ ጨዋታ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር ከሜዳቸው ዉጭ አድርገው አንድ አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በዋልያዎቹ በኩል የምድቡን አምስተኛ ጨዋታቸዉን...
ዋልያዎቹ የመጨረሻ የምድብ ጨዋታቸውን ዛሬ ከቀኑ 1:00 ሰዓት ላይ ከዙምባቡዌ ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያካሂዱ ይሆናል። 🇿🇼ዚምባቡዌ ከ ኢትዮጵያ🇪🇹 10:00 ሰዓት ሁለቱም ሀገራት በምድብ...
"አምስት የጋና ተጨዋቾች ቢመጡ ለኛ ቋሚ ናቸው አምስት የኛ ተጨዋቾችን ለጋና ተሰላፊ እንዲሆኑ መስጠት ይቻላል?" አሰልጣኝ ውበቱ አባተ / የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ/ የዋሊያዎቹ...
በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአለም ዋንጫ የምድብ ማጣሪያ ጨዋታ ከደቡብ አፍሪካ፣ ከዚምቧቤ እና ከጋና ጋር የተደለደለችው ኢትዮጵያ ምንም እንኳ ከምድቧ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident