ዜናዎች

4368 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ዋንጫ

ወላይታ ድቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ ሊረከብ ነው !

በዛሬው እለት የቡድኑ ቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ተስፋሁን ታዲዮስ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት እና ዋንጫው አርብ እለት ወደ ወላይታ ሶዶ እንደሚሄድ እና አቀባበል...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ፈረሰኞቹ የግብ ጠባቂያቸውን ውል አራዘሙ !

በቅዱስ ጊዮርጊስ ተስፋ ቡድን የተገኘው ተመስገን ዮሀንስ በዋናው ቡድን ተቀላቅሎ ያለፉትን አመታት ግልጋሎት መስጠት የቻለ ሲሆን በቀጣይ ዓመትም በቡድኑ ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል ።

ሴካፋኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

የሴካፋ ካጋሜ ካፕ ምድብ ድልድል ወጥቷል

ኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያ ጨዋታውን ከታንዛንያው ሲጊንዳ ብላክ ጋር በአዛም ኮምሌክስ ስታድየም ማክሰኞ ነሐሴ 27 ማታ ሶስት ሰአት ላይ ይጫወታል። ሁለተኛ ጨዋታውን ከ ጂቡቲው...

ስሁል ሽረሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሽረ ምድረገነት ግብ ጠባቂ አስፈረመ

በትላትናው እለት የስም ቅያሪ ያደረጉት ስሁል ሽሬዎች በ ሁለተኛው ዙር መቐለ ሰባ እንደርታ የነበረውን መክብብ ድጋፉን  አስፈርመዋል ። መክብብ በ ዱራሜ ቤት መጫወት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው 43 ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ታዘዙ….

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የፋይናንስ ተቆጣጣሪ ኮሚቴ ከደመወዝና ጥቅማ ጥቅም ውጪ ተጨማሪ ገንዘብ የተገኘባቸው ተጨዋቾች ማስረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ። በ2017 ዓ.ም ውል ያላቸው የቡድን አባላት...

ዜናዎች

ከሰብሳቢው ውጪ የብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ አባላት ተሰናበቱ…

*...ምክትሏም እንድትቀጥል ሽማግሌዎች እየጣሩ ነው ... ላለፉት በርካታ ወራት በብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ ስር የተካተቱት አምስት አባላት መበተናቸው ተሰማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ የኮሚቴው...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ አጥቂ አስፈረሙ

አዲሱ አቱላ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለመጫወት ከስምምነት ደረሰ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በንብ ግልጋሎት መስጠት የቻለው አዲሱ በ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በሲዳማ ቡና ፣ መቻል...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና የአምበሉን ውል አራዘመ!!

በአሜሪካ የሙከራ ጊዜ አሳለፎ የተመለሰው ራምኬል ጀምስ ለቀጣይ ሁለት ዓመት በ ቡናማዎቹ ቤት ለመቆየት ከስምምነት ደርሷል