በ ልደታ ክ/ከተማ ክፍለ ከተማ ማራኪ እንቅስቃሴ ማሳየት የቻለው እና በ ዘንድሮ የውድድር ዘመን በሴቶች ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮ ኤሌክትሪክ በመያዝ ማራኪ እንቅስቃሴ እና...
የ ካፍ ሻምፒዮንስ ሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ በነገ እለት ከ ዛንዚባር ምላንዴግ ጋር ጨዋታ የሚያደርገ የ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ኢትዮጵያ መድን ከ ጫወታው...
ያለፈውን የውድድር ዘመን በአምቦ ማሳለፍ የቻለው እና በኢትዮጵያ መድን ተስፋ ቡድን እራሱን ያጎለበተው ከ አብዲቦሩ አለምገና ፕሮጀክት የተገኘው ቢኒያም ዘለቀ ሀዲያ ሆሳዕና ለመቀላቀል...
በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት በተጨዋችነት ማገልገል የቻለው አደነ ግርማ በቅርቡ የካፍ ቢ ስልጠና ወስዶ አጠናቆ ምክትል አሰልጣኝነት ተሹሟል ።
በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ። በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ...
በወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወልዴ በ 2017 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮናዎቹን...
አላዛር ሳሙኤል ከ17 አመት በታች ጀምሮ በ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት የቆየ ተጫዋች ሲሆን በኢትዮጵያ ቡና ለሁለት አመት ይቆያል።
የቀኝ መስመር ተከላካዩ ወጋየው ቡርቃ ወደ ውልዋሎ ከስምምነት ደርሷል ። ወጋየሁ በ 2017 ዓ.ም በደሴ ከተማ ጥሩ ጊዜ ማሳለፍ ችሏል
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident