ዜናዎች

4366 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ውላቸውን አራዘሙ

ፋሲል ከነማ የአሰልጣኙን ውል አራዘመ። ሦስት አሰልጣኝ ለመቅጥር ከሦስቱም ጋር መስማማት ያልቻለው ፋሲል ከነማ በመጨረሻም አሰልጣኝ ዘማርያም ወልደጊዮርጊስ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ለማሰልጠን...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከግብ ዘቡ ጋር ሊለያይ ነው

  የ2016 የከፍተኛ ሊጉ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ ከኤሌክትሪክ ጋር ሊለያይ ነው። በ2016 የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የአመቱ ምርጥ ግብ ጠባቂ በመሆን...

ዜናዎች

ከሲዳማ ቡና ጋር የሊጉ ሻምፒዮን የሆነው አማካይ ለሀገሩ የታዳጊ ቡድን የትጥቅ ድጋፍን አደረገ

የቀድሞው የኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡና እና እንዲሁም በአሁኑ ሰዓት ለሲዳማ ቡና እየተጫወተ የሚገኘው የአማካይ ስፍራ ተጫዋቹ...

ሸገር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ከአሰልጣኙ ጋር እንደሚቀጥል ታውቋል

ሸገር ከተማን በጊዜያዊ እና ዋና ሚና እየመሩ አመቱን የቋጩት አሰልጣኝ ከክለቡ ጋር ለመቀጠል ከስምምነት ደርሰዋል። በ2018 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ በማደግ የተካፈለው...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮ ኤሌክትሪክ በርካታ ዝውውሮችን ፈፅሟል

ኢትዮ ኤሌክሪክ የአሰልጣኙን ውል ሲያራዝም አስር አዳዲስ ተጫዋቾችን ሲያስፈርም እና የዘጠኝ ነባሮችን ውል አራዝሟል። በአሰልጣኝ ኤርሚያስ ዱባለ መሪነት የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ...

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አራት ተጫዋቾችን አስፈርሟል

በአዳማ ከተማ ዝግጅት የጀመሩት ንግድ ባንኮች ሁለት ከ17 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን ኮከቦችን ጨምሮ አራት አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረመ። በዛሬው ዕለት ማረፊያቸውን በአዳማ ከተማ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የፕሪምየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ከክለቦች ጋር ሊወያይ ነው

በተጫዋቾች የክፍያ ጣሪያ ላይ አዲስ ውሳኔን ለማሳለፍ የፊታችን ዕሁድ ውይይት ይደረጋል። የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የክለቦችን የተጫዋቾች የክፍያ ጣሪያን ከፍ ለማድረግ አልያም...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

የቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጣዩ አሰልጣኝ ታውቋል

ሰርቪያዊው አሰልጣኝ ቀጣዩ የፈረሰኞቹ አሰልጣኝ ለመሆን ተቃርበዋል። ቅዱስ ጊዮርጊስን ከአመታቶች በፊት በሁለት አጋጣሚዎች ማሰልጠን የቻሉት እና አምስት ጊዜም የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አሸናፊ ያደረጉት...