በዝውውር በንቃት እንዲሁም አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኘው ሀላባ ከተማ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ነገሌ አርሲ እና ደሴ ከተማ እንዲሁም ክለቡ ወደ ፕሪምየር...
ነገሌ አርሲ ሁለት ተጫዋቾች የግሉ አደረገ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም የተጠመዱት ነገሌ አርሲዎች የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ደግሞ የተጠናቀቀውን የውድድር ዘመን በወልዋሎ ቆይታ የነበረውን...
አዳማ ከተማ የሦስት ተጫዋቾችን ዝውውር ፈፀመ። አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን በቅርቡ በዋና አሰልጣኝነት የቀጠረው አዳማ ከተማ በዛሬው ዕለት ሦስት ተጫዋቾችን በሁለት አመት ውል የግሉ...
ሀላባ ከተማ የመስመር አጥቂውን ውል አራዘመ። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በትላንትናው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ አራት አዳዲስ ፈራሚዎችን የግሉ ያደረገው ሀላባ...
አሚር ሙደሲር ውሉን ለተጨማሪ አመት አራዘመ። ከዛሬ ጀምሮ በዝውውሩ ላይ የነቃ ተሳትፎን የሚያደርጉት ፋሲል ከነማዎች የአሚር ሙደሲርን ውል ለተጨማሪ ሁለት አመት አራዝመዋል። ከኢትዮጵያ...
የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የሀዋሳ ከተማ ጉዳይ በመጨረሻም ትላንት ምሽት ዕልባት አገኘ። ከሀዋሳ ከተማ ጋር እንደሚቀጥሉ እና እንደማይቀጥሉ ማረጋገጫ ባለመገኘቱ ሲያወዛግብ የከረመው የአሰልጣኝ...
ሀላባ ከተማ ተጨማሪ ተጫዋች በማስፈረም ዝውውሩን ገፍቶበታል። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ካሌብ አማንኩዋ ፣ ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ኪሩቤል ወንድሙን የግሉ ያደረገው...
በርበሬዎቹ በዝውውሩ ቀጥለው ሦስተኛውን በእጃቸው አስገቡ። በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት ጋናዊያኑን ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንኩዋን ፊርማ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident