መነሻ ገጽ ሀላባ ከተማ ሀላባ ከተማ ሦስተኛ ፈራሚውን አገኘ
ሀላባ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀላባ ከተማ ሦስተኛ ፈራሚውን አገኘ

አጋራ
አጋራ

በርበሬዎቹ በዝውውሩ ቀጥለው ሦስተኛውን በእጃቸው አስገቡ።

በአሰልጣኝ በሽር አብደላ የሚመሩት እና በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ በመግባት ጋናዊያኑን ኮንኮኒ ሀፊዝ እና ካሌብ አማንኩዋን ፊርማ ያገኙት ሀላባ ከተማዎች ሦስተኛ ፈራሚያቸው የግራ መስመር ተከላካዩ ኪሩቤል ወንድሙ ሆኗል።

በግራ መስመር ተከላካይነት ላለፉት አመታት በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በወልዋሎ አዲግራት ያሳለፈው ተጫዋች አዲሱ ክለቡ ሀላባ ከተማ ሆኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...