መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ቡና ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ዘቡ ጋር በስምምነት ተለያየ
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡና ከግብ ዘቡ ጋር በስምምነት ተለያየ

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ቡናን በአመቱ አጋማሽ የተቀላቀለው ግብ ጠባቂ ከክለቡ ጋር በጋራ ስምምነት ተለያይቷል።

ኢትዮጵያ ቡና በአመቱ አጋማሽ መቀላቀል የቻለው የቀድሞው የአርባምንጭ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና ፣ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ የነበረው መሳይ አያኖ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በሪ የስድስት ወራት ውል እየቀረው በስምምነት መለያየቱ የታወቀ ሲሆን በቀጣይም ወደ ሌላ ክለብ እንደሚያመራም ይጠበቃል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...