መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ሀዋሳ ከተማ አሰልጣኙን እንደሚያስቀጥል ተረጋገጠ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሀዋሳ ከተማ አሰልጣኙን እንደሚያስቀጥል ተረጋገጠ

አጋራ
አጋራ

የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የሀዋሳ ከተማ ጉዳይ በመጨረሻም ትላንት ምሽት ዕልባት አገኘ።

ከሀዋሳ ከተማ ጋር እንደሚቀጥሉ እና እንደማይቀጥሉ ማረጋገጫ ባለመገኘቱ ሲያወዛግብ የከረመው የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጉዳይ በመጨረሻም ትላንት ሐሙስ ምሽት የክለቡ ቦርድ ባደረገው ዘለግ ያለ ስብሰባ የተለያዩ ሀሳቦች ከተነሱ በኋላ በመጨረሻም አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቀጣዩን አመት ሀዋሳ ከተማን እየመሩ እንዲቀጥሉ ወስኗል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...