ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
LIVESCOREሀምበሪቾ ድራሜዜናዎችጅማ አባጅፋር

ጅማ አባ ጅፋር ከ ሀምበሪቾ ዱራሜ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ  ጅማ አባ ጅፋር 1     -  FT 0     ሀምበሪቾ ዱራሜ...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የሀድያ ሆሳዕናዉ አንበል ከክለቡ ጋር ሊለያይ ይሆን…….?

በዘንድሮው የዉድድር አመት በሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ዉስጥ ድንቅ የሚባል አመትን ያሳለፈዉ ተከላካዩ ሔኖክ አርፌጮ ከክለቡ ጋር ያለዉ ቆይታ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። በዉድድር...

ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂ
አዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል

ሀትሪክ አሁንም ቀጠሮ ማክበር ስልጣኔ ነው በሚለው አቋሟ ጸንታለች ቅዳሜ ጠዋት በቀጠሮ ቀናችን እርስዎ ጋዜጣዋን በእጅዎ ያስገቡ እንጂአዳዲስና ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል በሀገር ውስጥ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ለሶስቱ አምባሳደሮቻችን ዝውውር ተፈቅዷል….

በ2014 በአፍሪካ መድረክ ኢትዮዽያን የሚወክሉት ፋሲል ከነማ፣ ኢትዮዽያ ቡናና ንግድ ባንክ ይፋዊ የዝውውር መስኮት ሳይከፈት ዝውውር እንዲያደርጉ ተፈቀደላቸው። በአፍሪካ ክለቦች ሻምፒየንስ ሊግና በኮንፌዴሬሽን...

ዜናዎች

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ (ታማኙና ተወዳጁ ጋዜጠኛ) የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ዝግጅት ረቂቅ ምክረ ሀሳብ

የጋዜጠኛ መሸሻ ወልዴ (ታማኙና ተወዳጁ ጋዜጠኛ) የእውቅና አሰጣጥ ስነ ስርዓት ዝግጅት ረቂቅ ምክረ ሀሳብ ሰኔ 2013 አዲስ አበባ ኢትዮጵያ መግቢያ ስፖርት በአለም አቀፍ...

ሴካፋቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“እንደ ሴካፋ አዘጋጅነታችን ጥሩ ተጫውተን ዋንጫውን ለማንሳት ተዘጋጅተናል”ሀይሌ ገ/ትንሳኤ

“ውሌን ገና አልጨረስኩም፤ አሁንም ከቡና ጋር ነኝ፤ ከቡድኑ ጋር የሚኖረኝ ትስስርም እድሜ ልኬንም ይመስለኛል፤ የቡናን ማሊያ አድርጌም የኳስ ጊዜዬን ባጠናቅቅም በጣም ደስ ይለኛል”፡፡...

ሴካፋዜናዎች

በባህርዳር ሊካሄድ የነበረው የሴካፋ ሻምፒዮና ዉድድር ተራዝሟል።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን ፕሬዜዳንት አቶ ኢሳያስ ጂራ እንዳሉት ከሰኔ 26 ጀምሮ ሊደረግ መርሐግብር ወጥቶለት የነበረዉ ውድድር ሀምሌ 10 እንደሚጀምር ዘሬ እየሰጡት በሚገኘዉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢንተርሚዲየሪ /ሶስተኛ ወገን/ፈቃድ ህጋዊነት ነሃሴ 30/2013 ያበቃል

"ኢንተርሚዲየሪዎች መኖራቸው ለእግር ኳሱ ቢጠቅምም ካፍም ሆነ ፊፋ መኖራቸው የግድ ነው ብለው ግን አያስገድዱም" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን የኢትዮዽያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር:- "ማንኛውም ተጨዋች እስካልፈለገ...