መቻል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ መሐመድ ካማራን በአንድ አመት ውል አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች 1 ሜትር ከ94 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመውን እና በሀገሩ...
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊታችን ሐሙስ ልምምድ ይጀምራሉ በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት እና ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን...
በሴካፋ ዞን የሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ተካፋዩ ንግድ ባንክ ተጋጣሚዎቹን አወቀ ዘጠኝ ጊዜያት ያህል የኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግን ያነሳው የአሰልጣኝ ብርሀኑ ግዛው የኢትዮጵያ ንግድ...
ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመሩት ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ አጥቂዎቹን ኡመድ ኡፒትን ከፉሪ...
ጋሞ ጨንቻ ተከላካይ አስፈርሟል የፊታችን ዕርብ ነሐሴ 15/2018 የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን በአርባምንጭ ከተማ የሚጀምሩት ጋም ጨንቻዎች የቀድሞው የቡሌ ሆራ ፣ እንጅባራ ከተማ እና...
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎዎች ልምምድ የሚጀምሩበት ቀን ታወቀ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ኢትዮጵያን የሚወክሉት ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲዎች ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ...
አናንያ ጌታቸው አዲሱ የንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከተመለከትናቸው ጥሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የቀድሞው የጅማ አባጅፋር...
መቻል ነሐሴ 13 ልምምድ ይጀምራሉ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከሾሙ በኋላ ክለቡ ባለበት ክፍት ቦታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው መቻል የበረከት ደስታ ፣ ዳዊት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident