መነሻ ገጽ ሸገር ከተማ ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ
ሸገር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሸገር ከተማ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

አጋራ
አጋራ

ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን አስፈረመ

በአሰልጣኝ ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ የሚመሩት ሸገር ከተማዎች ከአንደኛ ሊጉ ሦስት ተጫዋቾችን ሲያስፈርሙ አጥቂዎቹን ኡመድ ኡፒትን ከፉሪ ክፍለከተማ ፣ እንዳልካቸው ታደለን ከቡታጅራ ከተማ እና ተከላካዩ እዩኤል አበባየሁን ከከፍተኛ ሊጉ ከየካ ክፍለ ከተማ የግሉ አድርጓል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...