መነሻ ገጽ መቻል መቻል ጊኒያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ
መቻልዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መቻል ጊኒያዊ ግብ ጠባቂ አስፈረሙ

አጋራ
አጋራ

መቻል  ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ መሐመድ ካማራን በአንድ አመት ውል አስፈርመዋል።

በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች 1 ሜትር ከ94 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመውን እና በሀገሩ ክለቦች ካሉም እና ሱዋር ተጫውቶ ያሳለፈውን እና በጋናው አሻንቲ ኮቶኮ የሦስት አመታት ቆይታ ያደረገውን እና በጋና ፕሪምየር ሊግ ከ36 ጨዋታዎች በ14ቱ ለክለቡ ተሰልፎ የተጫወውን ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ መሐመድ ካማራን በአንድ አመት ውል አስፈርመዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...