መነሻ ገጽ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ልምምድ ሊገቡ ነው
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወደ ልምምድ ሊገቡ ነው

አጋራ
አጋራ

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊታችን ሐሙስ ልምምድ ይጀምራሉ

በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ የሚመሩት እና ከሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ አዳዲስ ተጫዋቾች በማስፈረም እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ያለፉትን ቀናት ያሳለፉት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በአሰልጣኝ በፀሎት ልዑልሰገድ እየተመሩ የፊታችን ሐሙስ ነሐሴ 14/2018 አዲስ አበባ ላይ ሁሉም የቡድን አባላት ከተሰበባሰቡ በኋላ በማግስቱ ዕርብ ነሐሴ 15/2018 በአዳማ ከተማ ለ2019 የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የቅድመ ውድድር ዝግጅታቸውን እንደሚጀምሩ ያገኘነው መረጃ ይጠቁማል

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...