አናንያ ጌታቸው አዲሱ የንግድ ባንክ ተጫዋች ሆኗል

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ከተመለከትናቸው ጥሩ የአማካይ ስፍራ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የቀድሞው የጅማ አባጅፋር ፣ ኢትዮጵያ መድን እና የተጠናቀቀውን አመት ደግሞ በባህርዳር ከተማ ቆይታን ማድረግ የቻለው አማካዩ አናንያ ጌታቸው ከባህርዳር ጋር ቀሪ ኮንትራት እያለው ያቀረበው የልቀቁኝ ጥያቄ ተቀባይነት ያገኘለት ሲሆን ተጫዋቹም ለቀጣዩ የውድድር ዘመን ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ማምራቱ ተረጋግጧል።
አስተያየት ይስጡ