የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን /ዋልያዎቹ/ ረዳት ካፒቴንና ጠንካራው የኋላ ማገር ተጨዋች የሆነው አስቻለው ታመነ ቡድናችን ከጋና አቻው ጋር ላለበት የዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታው እንዲረዳው...
በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ነሀሴ 28 ለሚኖራቸው የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ ወደ አክራ የሚያቀኑት የዋልያዎቹ ስብስብ ከማለዳዉ አስራ ሁለት ሰዓት አስቀድሞ...
የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውብቱ አባተ በአለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጋና ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት ወደ ጋና ከቡድኑ ጋር የሚጓዙ የመጨረሻ 23 ተጫዋቾችን ዝርዝር ይፋ ያደረጉ...
ለአለም ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ያሉት የዋሊያዎቹ አራት አባላት ዛሬ ጠዋት ከቡድኑ ተባረዋል። ዋሊያዎቹ ትላንት ኡጋንዳን 2ለ1 በረቱበት ጨዋታ ምሽት ሊዝናኑ ወጥተው 5.30 ድረስ...
የወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ 2 - FT 1 ዮጋንዳ 53'አቤል ያለው 12'አቡበከር ናስር 12'...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ዛሬ ጠዋት ባህርዳር አየር ማረፊያ የደረሰ ሲሆን፣አቫንቲ ብሉናይል የሚገኘዉን የዋልያዎቹ ስብስብ እንደተቀላቀለም ታዉቋል። ኢትዮጵያ በቀጣይ...
የወዳጅነት ጨዋታ ኢትዮጵያ 0 - FT 0 ሴራሊዮን አሰላለፍ ኢትዮጵያ ሴራሊዮን ...
ነሐሴ 28 ከጋና ጋር የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዉን የሚከዉነዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዚያ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ይታወቃል። ከአለም ዋንጫ ማጣርያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident