ኢትዮጵያ ቡና

441 መጣጥፎች
ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየሊጉ ክለቦች ሲዳሰሱየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ ቡና የመጀመሪያው ዙር ጉዞ ሲዳሰስ

  በዛሬው የክለቦች የመጀመሪያው ዙር እይታችን ኢትዮጵያ ቡና በመጀመሪያው ዙር ምን ይመስል ነበር የሚለው በተከታዩ አዘጋጅተንላችኃል። በአሰልጣኝ ካሳየ አራጌ እየተመሩ የመጀመሪያውን ዙር በ18...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፌደሬሽኑ በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ ዙርያ ውሳኔ ሰጥቷል

ፌደሬሽኑ ወላይታ ድቻን በዝምታ ሲታለፍ ኢትዮጵያ ቡና የፅሁፍ ማስጠንቀቂያ ደርሶታል።   በ15ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አስተናግዶ 3-1 ማሸነፉ ይታወሳል። ሆኖም በጨዋታው...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“አትጠራጠሩ… በእኛ የጨዋታ ዘመን ቡና ወርዶ መጥፎ ታሪክ አይመዘገብም”አቡበከር ናስር (ኢት.ቡና)

👉👉“አትጠራጠሩ… በእኛ የጨዋታ ዘመን ቡና ወርዶ መጥፎ ታሪክ አይመዘገብም” 👉👉“ጎል እየሳትኩ ሲታገሰኝ…አይዞህ እያለ ሲያበረታታኝ የነበረው ደጋፊ ደስታው ተመልሶ ማየቴ የተለየ ስሜትን ፈጥሮብኛል” 👉👉“ካሣዬን...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ከአምስት ድል አልባ ጨዋታዎች በኋላ ጣፋጭ ሶስት ነጥብ አሳክቷል።

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 15ኛ ሳምንት 5ጨዋታዎች ዛሬ የተደረጉ ሲሆን ከነዚህ ጨዋታዎች መካከል ኢትዮጵያ ቡና ወላይታ ድቻን አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ያስተናገደበት ጨዋታ ተጠቃሹ...

ኢትዮጵያ ቡናወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ኢትዮጵያ ቡና ከ ወላይታ ድቻ

  እለተ እሁድ ህዳር 21፣ 2012 ዓ.ም ጅማሬውን ያደረገው የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ዙር የመጨረሻ ጨዋታዎችን ለማድረግ ከዛሬ (አርብ) ጀምሮ እስከ ሰኞ ድረስ...

ሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየአሰልጣኞች አስተያየትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስተያየት | ሰበታ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ ቡና

👉👉ተመልካች ጥሩ እንቅስቃሴ ተመልክቷል ብዬ አስባለሁ ውበቱ አባተ (ሰበታ ከተማ) 👉👉ዳኞቻችን ከስሌት ውስጥ መውጣት አለባቸው ካሳዬ አራጌ (ኢትዮጵያ ቡና)   14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ...

ሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ| ሰበታ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና ነጥብ ተጋርተዋል

  ቀሪ የ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ መርሀ ግብር ዛሬ ፍፃሜውን ሲገኝ አዲስ አበባ ስታዲዮም ላይ ሰበታ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሰተናግዶ 0-0 በሆነ ውጤት ነጥብ...

ሰበታ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ሰበታ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ከቅዳሜ አንስቶ መካሄዳቸውን ሲጀምሩ በነገው እለትም በመጨረሻ መርሀ ግብር የሁለቱን ቡድኖች ጨዋታ ያስተናግዳል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት...