በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በአምስት ነጥቦች ተበላልጠዉ ሁለተኛ...
በአስራ ሶስት ነጥቦች እና በስምንት ደረጃዎች ተበላልጠዉ ሶስተኛ እና አስራ አንደኛ ደረጃ ላይ የተቀመጡትን ኢትዮጵያ መድን እና ወላይታ ዲቻ ያገናኘዉ የዕለቱ የመጀመሪያ...
የኢትዮጵያ መድን ስፖርት ማህበር የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በክለቡ ስር ያሉ ስፖርተኞች ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ እንዳይሰጡ ማገዱን አስታወቀ። የክለቡ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አስቀምጦታል በተባለው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከላይ የተቀመጡትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ መድኅንን 2 ለ 1 አሸንፏል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድን በመጨረሻ ደቂቃ በተቆጠረች ግብ ሀድያ ሆሳዕናን 1ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። አስቀድሞ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በቀዳሚነት ከቀን 10:00 ጀምሮ የተደረገው የኢትዮጵያ መድኅን እና የአዳማ ከተማ ጨዋታ ሁለት...
በአስረኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ መድን እና ሀዋሳ ከተማ ጨዋታቸዉን 0ለ0 በሆነ አቻ ዉጤት አጠናቀዋል።...
በአሰልጣኝ ዮርዳኖስ አባይ እየተመራ በዘንድሮዉ የውድድር አመት መጀመሪያ ላይ በርከት ያሉ ጨዋታዎቹን በአቻ ዉጤት ሲያጠናቅቅ የነበረዉ ድሬዳዋ ከተማ ከሰባተኛዉ የጨዋታ ሳምንት አንስቶ በሜዳዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident