በመጣበት ዓመት የ2010 የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ቻምፒዮን የሆነው ጅማ አባጅፋር በዘንድሮ የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ አገራችንን ወክሎ እንደሚሳተፍ ይታወቃል። በካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የ2018/19 የውድድር ዘመን...
1.ሀትሪክ:-የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በጋና አቻው 5ለ0 በሆነ ሠፊ ውጤት ተሸንፏል ይህ ውጤት ይረብሽሃል? ኢንስ አብርሃም:-ስትሸነፍ በውስጥህ የሚቀር ነገር መኖሩ የሚካድ አይደለም፤ግን መረበሽን በተመለከተ...
የካፍ የ2018/19 የቻምፒዮንስ ሊግ ድልድል ትላንትና ይፋ ሆንዋል በዚህም መሰረት የ2010 የኢትዮጰያ ፕሪሚየርሊግ አሸናፊ የሆነው ጅማ አባጅፋር የመጀመርያ ዙር የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚውን አውቋል።...
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ ባለፈው ቅዳሜ ግብፅ ካይሮ ላይ በቱኒዝያው ኤስፔሪያንስ ዳቱኒዝ እና እልእህሊ መካከል...
በመስከረም ወር አንድ የወዳጅነት ጨዋታን ጨምሮ አራት ጨዋታዎችን ያደረገው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በኬንያ አቻው በደርሶ መልስ 3-0 መሸነፉን ተከትሎ አንድ ደረጃ ወደታች ዝቅ...
መንበራቸውን ከቀድሞው ቤልጀማዊው አሰልጣኝ ፖል ፒዩት የተረከቡት ከአራት ወራት በፊት ነው፡፡ ይሁን እንጂ የሃገሪቱ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከተቀጠሩ ጀምሮ የከፈላቸው የሁለት ወራት ደሞዝ...
ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ የኣፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ እንዲመራ ተመረጠ ካፍ ሚያዘጋጃቸውን ውድድሮች በከፍተኛ ብቃት መምራቱን የቀጠለው ባምላክ ተሰማ በኣፍሪካ ቻምፒዮንስ...
_________________________________ በ2018 ሩስያ ዓለም ዋንጫ ኣፍሪካን በመወከል የተሳተፈው ኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ በሚቀጥለው ሳምንት በሚካሄደው የ2019 ኣፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በመሃል ዳኝነት ከሌላኛው ኢትዮጵያዊ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident