ኢንተርናሽናል አልቢተር ባምላክ ተሰማ ከሁለት ዓመት በኋላ በኳታር አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ 2022 የዓለም ዋንጫ ከታጩት ስድስት አፍሪካውያን ዳኞች ውስጥ ቀዳሚው መሆን ችሏል ።...
በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከተቋረጠ ውድድሮች መካከል የክለቦች የውስጥ ውድድር ሲሆን ካፍ ከሰዓታት በፊት የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የመካሄጃ ቀናት ይፋ...
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከዓለም አልፎ አፍሪካ ላይ ከተጋረጠ ወራቶችን ሲያስቆጥር እግር ኳሱ ላይ የራሱን አሻራ እያሳረፈ ይገኛል :: በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ሊግ...
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ከአውሮፓውያን ተጫዋቾች አልፎ የአፍሪካውያን ተጫዋቾችን በማጥቃት ላይ ይገኛል :: ከዚህ ቀደም ሁለት ተጫዋቾች በቫይረሱ ሲያዙ ሶስተኛ ተጫዋች መያዙን መረጃዎች...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ላይ ትልቅ አሻራን በማሳረፍ አይረሴ ደማቅ ታሪክን በማፃፍ በመላው የእግር ኳሱ አፍቃርያን ዘንድ ትልቅ ስፍራ ያላቸው ዲያጎ ጋርዝያቶ ወደ ስራ...
በቀደሙት አመታት የካፍ የክለቦች ውድድር የፍፃሜ ጨዋታዎች በደርሶ መልስ ለፍፃሜ በቀረቡት ክለቦች ሜዳ የሚካሄድ ሲሆን የደርሶ መልሱ አሸናፊም የዋንጫው ባለቤት ይሆናል። ሆኖም...
ከጥቂት አመታት በፊት የአፍሪካ ተጨዋቾች ወደ አውሮፓ በስደት መልክ በመሄድ በተለያዩ ትናንሽ ክልቦች በርካታ ሙከራዎችን በማድረግ ነበር የአውሮፓ እግርኳስ ሂይወታቸውን የሚጀምሩት። አሁን...
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የሆኑት ሩዋንዳ እና ኬንያ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ያለባቸውን የአለማቀፍ ውድድር እንደማይሳተፉ አሰታውቀዋል። የኮሮና ቫይረስ ከፍተኛ ስርጭት በስፖርቱ ከፍተኛ ጫና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident