አርባምንጭ ከተማ

145 መጣጥፎች
አርባምንጭ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ደጉ ደበበ የአርባምንጭ ከነማ እግር ኳስ ክለብ የአሰልጣኝ ቡድንን ተቀላቅሏል።

ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በተለያዩ ክለቦች ዉስጥ በብቃት ለረዥም አመታት መጫወት የቻለዉ የቀድሞዉ የወላይታ ዲቻ ተጫዋች ደጉ ደበበ በአርባምንጭ ከነማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማዎች የአጥቂያቸዉን ዉል ሲያድሱ አንድ ተጫዋች አስፈርመዋል።

  አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ዋና አሰልጣኝ ሾሟል።

  የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አርባምንጭ ከተማ የሶስት ተጫዋቾችን ዉል አድሷል።

በ2015 ዓ.ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ በ30 ሳምንት ጨዋታዎች 34 ነጥብ ብቻ በመሰብሰብ ወደ ከፍተኛ ሊግ የወረደዉ አርባምንጭ ከነማ የነባር...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ከሁለት አመታት በኋላ አርባምንጭ ከተማ ዳግም ወደ ከፍተኛ ሊጉ ተመልሷል !!

  ወሳኝ በነበረዉ እና ሶስተኛዉን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ወራጅ ቡድን የሚለየዉ አንደኛዉ መርሐግብር በነበረዉ የቀን ዘጠኝ ሰዓት የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወርደዋል

በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ በአዳማ አበበ ቢቂላ እና በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም የተደረጉት የተመሳሳይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ከፕሪሚየር ሊጉ ሶስተኛው ወራጅ ክለብ የሚለይበት ወሳኝ ጨዋታዎች ዛሬ ይደረጋሉ።

የ2015 ዓ/ም የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ የ30ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በመደረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ዛሬም ከፕሪሚየር ሊጉ ወደ ከፍተኛ ሊግ የሚወርደዉ ሶስተኛዉ ክለብ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የአህመድ ሁሴን ግቦች አዞዎቹን አሸናፊ አድርገዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሶስት ቀናት በኋላ ወደ ውድድር ሲመለስ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም በተደረገው የ28ኛው ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባ ምንጭ ከተማ...