በዘጠነኛው ሳምንት እና በሊጉ የሀዋሳ ቆይታ የመጨረሻ የሆነው የሀዋሳ ከተማ እና የአርባምንጭ ከተማ ጨዋታ ብሩክ በየነ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ ሀይቆቹ ሶስት ነጥብ አሳክተዋል...
በስምንተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቀዳሚነት የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና አዳማ ከተማ ሲሆኑ ለ80 ያህል ደቂቃዎች 1 ለ 0 ሲመሩ የቆዩት አዞዎቹ በተጨማሪ...
በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተገናኙት በመሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ እና በአሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ።...
ወልቂጤ ከተማ ከአርባምንጭ ከተማ ያደረጉት ጨዋታ ልክ እንደ ዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ሳያስተናግድ ተጠናቋል ። ከአምስተኛ ሳምንት ጨዋታቸውን ሁለቱም ክለቦች በርካታ ቅያሪዎችን ያደረጉ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል ከተማ እና በአርባ ምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በርካታ የሜዳ ላይ ክስቶችን አስመልክቶን በ 1...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት መቋረጥ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። ሊጉ ቀደም ብሎ የሶስት ሳምንታት ጨዋታዎችን ያካሄደ ሲሆን የአራተኛ...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ያደረጉትን ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት አጠናቀዋል ። በጨዋታው ቋሚ አሰላለፍ ላይ በሁለቱም በኩል ከሁለተኛው...
በሊጉ የሁለተኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉትን አዲስ አበባ ከተማን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውን አርባ ምንጭ ከተማዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident