በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ልክ እንደመጀመሪያው ጨዋታ ሁሉ በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቋል ። በመጀመሪያ ጨዋታቸው ተቃራኒ ውጤትን ያስመዘገቡ...
የፕሪምየር ሊጉ ሁለተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን የኦሮሚያ ክልል ክለቦች ያገናኘ ሲሆን በጨዋታውም በፋሲል ተካልኝ የሚመራው አዳማ ከተማ 1...
ጅማ አባጅፋር በሀዋሳ ከተማ በተረታበት ጨዋታ በቀይ ካርድ የተሰናበተው የጅማ አባጅፋሩ ዳዊት እስጢፋኖስ ላይ ቅጣት ተላለፈ። ሀዋሳ ከተማ ከጅማ አባጅፋር ጋር ባደረጉት የሊጉ...
በርካታ ክስተቶችን ባስመለከተን ጨዋታ የአምና ሻምፕዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች የውድድር አመቱን በጣፋጭ ድል የጀመሩ ሲሆን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት አዲሱን ዋንጫ ተቀብለው ደስታቸውን ገልፀዋል ።...
በሊጉ የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ ምንም ግብ ሳያስመለክተን ተጠናቋል ። ምሽት 12:00 ላይ በጀመረው ጨዋታ ሁለቱም ክለቦች በደጋፊዎቻቸው ታጅበው ጨዋታቸውን ማድረግ የቻሉ ሲሆን...
በ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ በባህርዳር ከተማ እና አዲስአበባ ከተማ መካከል ከቀኑ 9:00 ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታዲየም ተደርጎ...
ከአራት ጨዋታዎች ሶስተኛ የ 1 ለ 0 ውጤት በተመዘገበበት ጨዋታ መከላከያ አሸናፊ መሆን ችሏል ። የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከዚህ ቀደም በሊጉ ጠንካራ ቡድኖች...
በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ሶስተኛ ጨዋታ የተገናኙት አዳማ ከተማ እና ወልቂጤ ከተማ በአንድ አቻ ውጤት ተለያይተዋል ። በዕለቱ የመጀመሪያ ጨዋታ 9 ሰዓት ላይ የተጀመረ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident