በአምናው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ለ የቀዳሚነት ደረጃን በመያዝ ወደ ሊጉ መቀላቀል የቻሉት አዲስአበባ ከተማዎች አስከፊ ከነበረው የሊጉ አጀማመራቸዉ ለየት ያለ ሳምንትን...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ያደረጉትን ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት አጠናቀዋል ። በጨዋታው ቋሚ አሰላለፍ ላይ በሁለቱም በኩል ከሁለተኛው...
በሊጉ ሶስተኛ ሳምንት የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች በቅድሚያ ከቀኑ 9 ሰዓት ጀምሮ የተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ ያለ ምንም ግብ ተጠናቋል ።...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ በሊጉ የመጀመሪያ ሁለት ጨዋታዎች ተከታታይ ሽንፈት ያጋጠመው አዲስ አበባ ከተማን በተቃራኒው በሁለቱም ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻለውን መከላከያን አገናኝቶ የነበረ ሲሆን ሳይጠበቅ...
በሁለቱም ክለቦች በኩል በቋሚ አሰላለፍ ከሊጉ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ ለውጦችን አድርገው የገቡ ሲሆን በባህር ዳር ከተማ በኩል አንድ ቅያሪ እንዲሁም በወልቂጤ ከተማ...
የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል ተካልኝ የሚመራውን አዳማ ከተማን በፀጋዬ ኪዳነማርያም ከሚመራው ወላይታ ድቻ ያገናኘ ነበር ። ሁለቱም ቡድኖች በመጀመሪያ...
በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን መቀመጫቸውን ሀዋሳ ከተማ ላይ ያደረጉትን ሀዋሳ ከተማን እና ሲዳማ...
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ሳምንት በተለያዩ ጥፋቶች ለተጫዋቾችና ለቡድን አመራሮች 39 ቢጫ ካርድ የተሰጣቸው ሲሆን የተመዘገበ ቀይ ካርድ የለም። በሁለተኛው ሳምንት ውድድር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident