በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ቀዳሚ ጨዋታ ሲዳማ ቡና አዲስ አበባ ከተማን 2 - 1 መርታት ችሏል ። ጨዋታው...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛው ጨዋታ በበርካታ ደጋፊዎቹ ፊት የተጫወተው ፋሲል ከነማ ኢትዮጵያ ቡናን 3 - 0 በሆነ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪማየር ሊግ 29ኛው ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሶስተኛ መርሀግብር ላለመውረድ በመታገል ላይ ያለውን ባህርዳር ከተማን መውረዱን ካረጋገጠው ሰበታ ከተማ ጋር ተገናኝተው...
......ታሪክ ነቃሹ ፍልሚያ... ቅዱስ ጊዮርጊስ vs ከአርባምንጭ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዋንጫ አሸናፊን ይጠቁማል ከተባሉት ጨዋታዎች አንዱ ነው የተባለለት የቅዱስ ጊዮርጊስና የአርባምንጭ ከተማ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕናን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ሳይሸናነፉ 2 - 2 በሆነ ውጤት ጨዋታቸውን...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ አስቀድሞ መዉረዱን ያረጋገጠዉን ጅማ አባጅፋርን በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ራሱን ከመዉረድ አጣብቂኝ አዉጥቷል።...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 28ኛ ሳምንትን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 በ28ኛ ሳምንት በየተደረጉ 8 ጨዋታዎች ላይ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን የመጨረሻ ጨዋታ በደረጃ ሰንጠረዡ ከወገብ በታች ይገኙ የነበሩት መከላከያ እና አዳማ ከተማ ጨዋታቸውን በአቻ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident