ካለፋት አራት የሊጉ ጨዋታዎች ሶስቱን በአቻ ዉጤት ያጠናቀቀው የዮርዳኖስ አባዩ ድሬዳዋ ከተማ እና በተመሳሳይ ካለፉት አራት ጨዋታዎች ሁለቱን አሸንፎ በሁለቱ ሽንፈትን ያስተናገደዉ...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 4ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 18 ጎሎች በ14 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
በአራተኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ መድኅን ወላይታ ድቻን 1 ለ 0 ረቷል ። ወላይታ ድቻዎች በሶስተኛው ሳምንት ከኢትዮ ኤሌክትሪክ ነጥብ በተጋሩበት ጨዋታ ላይ...
መቻል ፋሲል ከነማን በጠባብ ዉጤት አሸንፏል ! በሊጉ የመጀመሪያ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማን 2ለ1 ካሸነፉ በኋላ በአፍሪካ ኮንፌደሬሽን ካፕ ጨዋታ ምክንያት ሁለት ያህል...
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀኝ ውሎ 10 ሰዓት ጀምሮ በተደረገው ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ለገጣፎ ለገዳዲን 3 ለ 0 ረቷል ። ኢትዮ ኤሌክትሪክ...
በአራተኛ ሳምንት ሶስተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሲዳማ ቡናን አሸንፏል። በሶስተኛዉ ሳምንት ወልቂጤ ከተማን 1ለ0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ማሸነፍ ችለዉ የነበሩት ኢትዮጵያ...
በርካታ ክስተቶች የተስተዋሉበት የባህርዳር ከተማ እና የድሬዳዋ ከተማ ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል ። ባህርዳር ከተማዎች በሁለተኛው ሳምንት በወልቂጤ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ ላይ ከነበረው...
በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት ሲዳማ ቡናን በመልቀቅ ቅዱስ ጊዮርጊስን ከተቀላቀለ በኋላ ባለፉት ሶስት የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ድንቅ እንቅስቃሴን በማድረግ ላይ ይገኝ የነበረዉ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident