*.... ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊይዝ ተስማምቷል ቅዱስ ጊዮርጊስን በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት የመራው ፋሲል ተካልኝ እንደገና ፈረሰኞችን ለሁለት አመት ለማሰልጠን ተስማማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ፋሲል...
ከሁለት አመታት በፊት በ2014 የውድድር ዘመን ላይ የኢትዮጵያ ቡናን የተቀላቀለዉ አሰልጣኝ ነፃነት ክብሬ ከክለቡ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ለተጨማሪ ለአንድ ዓመት የሚያቆየዉን የውል ስምምነት...
ሻሸመኔ ከተማ ከደመወዝ ክፍያ ጋር ተያይዞ ከቡድኑ ካምፕ የወጡትን 13 ተጨዋቾች ወደ ካሞፑ እንዲመለሱ አስጠነቀቀ። ክለቡ በሰጠው ማሳሰቢያያ ከቡድኑ አባላት መሀል ምንተስኖት ከበደ...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በጀመረው የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ በሁለቱም ክለቦች በኩል ቶሎ ቶሎ ወደ ግብ በመድረስ አደጋዎችን ለመፍጠር ሲጥሩ ተመልክተናል...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ መጋቢት 02 2016 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
ቀን 10:00 ሰዓት ሲል በዋና ዳኛ ማኑኄ ወልደፃዲቅ ፊሽካ በጀመረዉ እና ሁለቱም ቡድኖች ቶሎ ቶሎ ወደ ተቃራኒ የግብ ክልል በመድረሱ ረገድ ድንቅ ሆነዉ...
- በዋና ደኛ ኢያሱ ፈንቴ ፊሽካ ቀን 10 ሰዓት ሲል በጀመረዉ እና ተመጣጣኝ የሚባል ፋክክር በተመለከትንበት የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በመባቻዉ በ6ተኛዉ ደቂቃ...
በያዝነዉ አመት ከከፍተኛ ሊጉ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በማደግ ተሳትፎ እያደረጉ የሚገኙት እና በሊጉም የመጀመሪያ 16 ጨዋታዎች 7 ነጥብ በመሰብሰብ 16ተኛ ደረጃ ላይ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident