ባህርዳር ከተማ

239 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማወልዋሎዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ በፍፁም አለሙ ብቸኛ ግብ ድል አድርገዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት አራተኛ መርሐግብር ባህርዳር ከተማን ከወልዋሎ አዲግራት አገናኝቶ ፍፁም አለሙ ባስቆጠረው ብቸኛ ግብ የጣና ሞገዶቹ ሶስት ነጥቡን ወስደዋል። ምሽት...

ባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ባህር ዳር ከተማ አምስት ተጫዋቾችን ከተስፋ ቡድን አሳድጓል!

ቅዱስ ዮሐንስ የግራ መስመር ተከላካይ እሱባለው አየነው የተከላካይ አማካይ ሃይሉ ሁሴን አማካይ ሄኖክ ይበልጣል አማካይ መታገስ ሙሉየ የመሐል ተከላካይ  

መቻልባህርዳር ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ፍፁም አለሙ ባህር ዳር ከተማን ተቀላቅሏል ።

ፍፁም አለሙ በባህር ዳር ከተማ ማልያ በፕሪሚየር ሊጉ ከደመቁ ተጫዋቾች አንዱ የነበረው ፍፁም አለሙ ዳግም ወደ ክለቡ የሚመልሰውን ፊርማ ዛሬ ፌደሬሽን በመገኘት ፈርሟል።...

ባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህርዳር ከተማ ሶስተኛ ፈራሚውን አግኝቷል።

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል በኢትዮጵያ...

መቻልባህርዳር ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ባህር ዳር ከተማ ሁለት የቀድሞ ተጫዋቾቹን አስፈርሟል።

ወንድሜነህ ደረጀ የባሕር ዳር ከነማ የመጀመርያ ፈራሚ በመሆን ክለቡን ተቀላቅሏል ። ስም :- ወንድሜነህ ደረጀ የነበረበት ክለብ:- ኢትዮጵያ ቡና የተጫወተባቸው ጨዋታዎች : 17...

ባህርዳር ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ባህር ዳር ከተማ የተጫዋቹን ውል አድሷል።

በረከት ጥጋቡ በባሕር ዳር ከነማ የሚያቆየውን ውል ለማደስ ተስማምቷል ። ከጣና ባሕር ዳር የጀመረው የእግር ኳስ ሕይወቱ በቀጣይ መከላከያ ተስፋ ቡድን መጫወት የቻለ...

ሀዋሳ ከተማሲዳማ ቡናባህርዳር ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር አቻ ሲለያዩ ፤ ሲዳማ ቡናም ወደ አሸናፊነት መመለስ የቻለበትን ዉጤት አስመዝግቧል !!

ሊጠናቀቅ የሁለት ሳምንታት ዕድሜ ብቻ በቀረዉ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ29ነኛ ሳምንት የመክፈቻ ዕለት የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ከሀዋሳ ከተማ ጋር መርሐግብራቸዉን አንድ አቻ...

ሀዲያ ሆሳዕናባህርዳር ከተማአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

ባህርዳር ከተማ ከመመራት ተነስቶ አዳማ ከተማን ሲያሸንፍ ፤ ሀድያ ሆሳዕናም ከተከታታይ ሽንፈት በኋላ ወደ ድል ተመልሷል !!

በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ገና በጊዜ ማለትም በ3ተኛዉ ደቂቃ ላይ ግብ ተቆጥሮበታል። በዚህም አቤነዜር ሲሳይ...