ቅዱስ ጊዮርጊስ

480 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ተጠባቂው የፕርሚየር ሊጉ ጨዋታ የቀን ለውጥ ተደርጎበታል

  በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት መርሐ ግብር መሰረት በቅዱስ ጊዮርጊስ እና በአዳማ ከተማ መካከል የካቲት 14 ቀን 2012ዓ.ም በአዲስ አበባ ስታዲየም ከቀኑ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ተጠባቂው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ጨዋታዎች ዛሬ (ቅዳሜ) ሲደረጉ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የፋሲል ከነማ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ጨዋታ 2-2 በሆነ ውጤት ተጠናቋል። ጎንደር አፄ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግፋሲል ከተማ

የጨዋታ ቅድመ ዕይታ| ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  የ 14ኛው ሳምንት ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ መርሀግብር ዛሬ ጅማሮውን አድርጎ ነገም ሲቀጥል በዋንጫ ፉክክር ውስጥ የሚገኙት የሁለቱም ቡድኖች ተጠባቂው ጨዋታ እንደሚከተለው አይተነዋል።...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

“ጠንክረህ ስራ እንጂ ከሜዳ ውጪም ማሸነፍ ይቻላል፤ መሪነታችንን አሁንም አጠናክረን እንቀጥልበታለን” ደስታ ደሙ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)

ቅዱስ ጊዮርጊስ ወልዋሎ አዲግራት ዩንቨርስቲን ከሜዳው ውጪ በሰፊ የግብ ልዩነት በማሸነፍ ለአንድ ቀን በፋሲል ከነማ ተነጥቆ የነበረውን መሪነት መልሶ ተረክቧል፤ ቡድኑ የእሁዱን ጨዋታ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣቅዱስ ጊዮርጊስ

“ያለፉትን ሁለት አመታት የምናካክስበት አመት 2ዐ12 ይመስለኛል” ጋዲሳ መብራቴ/ቅዱስ ጊዮርጊስ/

 THE BIG INTERVIEW WITH GADISA MEBRATE “የመቀበል አቅምና የመማር ፍላጎት እስካለህ ድረስ ቅዱስ ጊዮርጊስ አስተማሪ ቡድን ነው” “ሜዳዎቻችን የሠላም ቦታ ከመሆናቸው የተነሳ ፖሊስ...

ቅዱስ ጊዮርጊስወልዋሎየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ቅድመ-ዕይታ

የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወልዋሎ አ.ዩ. ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ በዚህ ሳምንት 13ሳምንት ጨዋታውን ያከናውናል። በዚህ ሳምንት ከሚካሄዱት 8ጨዋታዎች መካከል በትግራይ ስታዲየም ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ ቅዱስ ጊዮርጊስን የሚያስተናግድበት ጨዋታ...

ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፊት መስመር አጥቂው ጋር ተለያየ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊት መስመር አጥቂው ዘቦ ቴውጎይ ጋር በስምምነት ተለያይቷል።   እንደፈረንጆቹ አቆጣጠር ኦክተበር 16/2019 ፈረሰኞቹን የተቀላቀለው ተጫዋቹ ለክለቡ የሚጠበቅበትን አገልግሎት መስጠት ስላልቻለ...