ስሁል ሽረ

82 መጣጥፎች
መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሪፖርት | ሽረ ምድረገነት ሊጉን በድል ጀምሯል

በትግራይ ደርቢ የተገናኙት ሽረ ምድረገነት እና መቐለ 70 እንደርታ ያገረጉት መርሀግብር ሽረዎች በዳንኤል ዳርጌ ብቸኛ ጎል አሸናፊ ሆነዋል። ተመጣጣኝ እንቅስቃሴዎች የነበሩት ነገር ግን...

ስሁል ሽረሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሽረ ምድረገነት ግብ ጠባቂ አስፈረመ

በትላትናው እለት የስም ቅያሪ ያደረጉት ስሁል ሽሬዎች በ ሁለተኛው ዙር መቐለ ሰባ እንደርታ የነበረውን መክብብ ድጋፉን  አስፈርመዋል ። መክብብ በ ዱራሜ ቤት መጫወት...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሲዳማ ቡና ለሶስተኛ ተከታታይ ጨዋታ በፍቅረየሱስ ተክለብርሃን ብቸኛ ግብ አሸንፏል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ26ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ሁለት ጨዋታዎች በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም ተደርገዋል። ከቀን 9:00 ጀምሮ በተደረገው ቀዳሚው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ኢትዮጵያ ቡናን...

ሀዋሳ ከተማመቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

አሊ ሱሌማን እና አህመድ ሁሴን ሀትሪክ በሰሩባቸው ጨዋታዎች ሐይቆቹ እና አዞዎቹ ጣፋጭ ድሎችን አሳክተዋል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 21ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብሮች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታድየም ተደርገዋል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር ከረፋዱ 3:30 ጀምሮ ኢትዮጵያ...

ሲዳማ ቡናስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ታላቁ ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ አሊቶዎቹ ከአራት ጨዋታዎች በኋላ ድል ቀንቷቸዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 18ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት መደረግ ሲጀምሩ የሸገር ደርቢ ያለ ግብ ሲጠናቀቅ ሲዳማ ቡና ስሁል ሽረን አሸንፏል። በዕለቱ ቀዳሚ መርሐግብር...

ስሁል ሽረአርባምንጭ ከተማኢትዮጵያ ንግድ ባንክወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

አህመድ ሁሴን አዞዎቹን ባለ ድል ሲያደርግ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከስሁል ሽረ ነጥብ ተጋርቷል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 16ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ስታድየም መደረግ ጀምረዋል። በቀዳሚው ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ ከመመራት ተነስቶ ወላይታ ድቻን...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ድሉን ሲያስቀጥል አርባምንጭ ከተማም አሸንፏል

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ15ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በጥምቀት ዋዜማ በዕለተ ከተራ መደረግ ጀምረዋል። በሳምንቱ ቀዳሚ ጨዋታ የፋሲል ተካልኙ ቅዱስ ጊዮርጊስ በአ.ሳ.ቴ.ዩ ስታድየም ያለውን የማሸነፍ...

ስሁል ሽረቅዱስ ጊዮርጊስአርባምንጭ ከተማአዳማ ከተማ

ፈረሰኞቹ ተከታታይ ድላቸውን ሲያስቀጥሉ አዞዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ14ኛ ሳምንት መርሐግብር በዛሬው ዕለት በተደረጉ ሁለት ጨዋታዎች ጅማሮውን አድርጓል። 9:00 ላይ በጀመረው ቀዳሚው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስሁል ሽረን ገጥሞ...