ቅዱስ ጊዮርጊስ ዋና አሰልጣኙን ሰርዳን ዝቭጂኖቭን ጨምሮ ሌሎች የአሰልጣኝ አባሎቻቸውን አግደዋል። ከቀናት በፊት ከክለቡ አባላት ጋር ውይይት ያደረገው ክለቡ ለውጤት መጥፋት ምክንያት...
በሊጉ በርካታ ጎሎችን በማስቆጠር ቀዳሚው ክለብ የሆኑት ሲዳማ ቡናዎች የፊት መስመራቸውን ለማጠናከር በማሰብ በሙከራ ላይ የሚገኘውን ናይጄሪያዊውን የፊት መስመር አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ...
የኢትዮጲያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት እረፍት በኋላ የሁለተኛው ዙር ጨዋታዎች ትላንት ጅማሮውን አድርጎ ዛሬም ቀጥሎ ሀዋሳ ላይ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን ባስተናገደበት...
👉👉 ሀትሪክ ከሰሩ አምስት ተጫዋቾች መካከል አንዱ በመሆኔ በጣም ደስታን ፈጥሮብኛል (ሀብታሙ ገዛኸኝ) በቅርብ አመታት በሊጉ ከተመለከትናቸው ድንቅ ወጣት ተጫዋቾች መሀከል አንዱ...
አዲስ ግደይ 38ኛው ሰከንድ የሊጉን ፈጣን ጎል አስቆጥሯል። አሁን ሀዋሳ ላይ እየተደረገ ባለው ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወላይታ ድቻን 1-0 እየመራ ይገኛል...
በሁለተኛው ዙር የሊግ የመጀመሪያ ጨዋታ ሁለቱን የደቡብ ተወካይ ቡድኖች ሲያገናኝ ከወዲሁ በጉጉት ይጠበቃል :: በነገው እለት በሚካሄደው ይህ ተጠባቂ ጨዋታ ኢንተ.አርቢትር ለሚ ንጉሴ...
በሊጉ ጥሩ እንቅስቃሴ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ናይጄርያዊውን አጥቂ ኢብራሂም ሙፉታኡ ኦሞታዮን ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል :: ተጫዋቹ በዛሬው እለት ሶስተኛ ቀን የተሳካ...
15ኛ ሳምንት መርሀ ግብር ትላንት ጀምሮ ዛሬም ሲቀጥል ሀዋሳ ላይ ሰበታ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡናን በይገዙ ቦጋለ ብቸኛ ግብ 1-0 በማሸነፍ የመጀመሪያውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident