የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ካደረጉት ጨዋታ አስቀድሞ ለሊግ ካምፓኒው በጻፈው ደብዳቤ ዙሪያ የፕሪሚየር ሊጉ አክሲዮን ማህበር ሲዳማ ቡናን አስጠነቀቀ።...
ሲዳማ ቡና በአምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ከተጠቀሙት ቋሚ 11 ዳዊት ተፈራን ብቻ በመቀየር ያስገቡ ሲሆን በአንፃሩ አዳማ ከተማዎች ከአዲስ አበባ ከተማ ጋር አቻ በተለያዩበት...
ሲዳማ ቡና የፌዴሬሽኑ የዲሲፕሊን ኮሚቴ የቀድሞ ወጌሻውን ወደስራው እንዲመልስና ውዝፍ ደመወዙን እንዲከፍል የሰጠውን ውሳኔ እንደማይቀበል ገለጸ። ክለቡ ህዳር 21/2014 ባወጣው ደብዳቤ ለዲሲፕሊን ኮሚቴ...
በአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ጨዋታ በቅድሚያ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሲዳማ ቡና ጨዋታቸውን በአንድ አቻ ውጤቴ አጠናቀዋል። ሁለቱም ክለቦች ከአራተኛ ሳምንት ጨዋታቸው የተወሰኑ...
በሊጉ የአራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን በመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ሲዳማ ቡና እና ሰበታ ከተማ ከቆሙ ኳሶች በተቆጠሩ ግቦች ጨዋታቸውን በ1 ለ 1 ውጤት አጠናቀዋል...
👉"የዋልያዎቹን ጥሪ ብዙም አልጠበኩትም ነበር " 👉 "የግል ችግሮች ነበሩብኝ እና እነዚህን ነገሮች አስተካክዬ ወደራሴ በመመለስ ሙሉ ትኩረቴን ለእግር ኳስ እና ለእግር ኳስ...
በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን መቀመጫቸውን ሀዋሳ ከተማ ላይ ያደረጉትን ሀዋሳ ከተማን እና ሲዳማ...
በጨዋታው በሁለቱም በኩል ተመጣጣኝ የሚባል የሜዳ ላይ ፉክክር የነበረ ሲሆን ወደ ግብ በመድረስ ግን ሲዳማ ቡናዎች የተሻሉ ነበሩ ። ለዚህም ፍሬው ሰለሞን በጨዋታው...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident