አሰልጣኙም በ2013 ለመቀጠል ቅደመ ሁኔታ አስቀምጧል፡፡ የሰበታ እግር ኳስ ክለብ ካለበት የፋይናንስ ሂሣብ ችግር ተሳቆ የሚጠበቅበትን ክፍያ ለመፈፀም እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የክለቡ...
*..ሰበታ ከተማና ወልቂጤ ከተማም ከፋይ ክለቦችን ተቀላቅለዋል የኢትዮጲያ ተጨዋቾችና ባለሙያዎች ማህበር ዛሬ ምሽት ላይ ይፋ እንዳደረገው ወልቂጤ ከተማና ሰበታ ከነማ እስከ ሚያዚያ ያለውን...
በዘንድሮው የውድድር አመት ፕርሚየር ሊጉን በመቀላቀል ትልልቅ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች በመያዝ በሊጉ ትላልቅ ቡድኖችን በመፈተን በውበቱ አባተ የሚሰለጥነው ሰበታ ከተማዎች በሜዳቸው ሰበታ ስታዲየም...
ያለ አሰልጣኝቸው ሰርጂዮ ዚቪጅኖቭ እየተመሩ ወደ ሜዳ የገቡት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያዎቹ አስር ደቂቃዎች ላይ በተደጋጋሚ ወደ ሰበታ የግብ ክልል ሲደርሱ ተስተውለዋል። በመጀመሪዎቹ ደቂቃ...
ጨዋታ: ሰበታ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ የጨዋታ ቀን: አርብ መጋቢት 4/2012 የጨዋታ አርቢተር: ኢት. አርቢትር ሀ/እየሱስ ባዘዘው የጨዋታ ቦታ: አዲስ አበባ ስታድዮም በስራ...
የጨዋታ ቅድመ-ዕይታ | ወልዋሎ ከ ሰበታ ከተማ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሁለተኛ ዙር ውድድሮች ከሳምንታት እረፍት በኃላ ዛሬ(ቅዳሜ) በተካሄዱ 2 ጨዋታዎች ሲጀምር ነገ(እሁድ) 6...
በዘንድሮው የውድድር አመት ወልቂጤ ቤት የመጀመሪያውን የውድድር አመት በማሳለፍ የክለቡን ታሪካዊ የፕርሚየር ሊግ ጎል ያስቆጠረው ቶጎዊው ጃኮ አራፋት ሰበታን መቀላቀል ችሏል :: ...
የ2012 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ዙር ተጠናቆ ተጫዋቾች እረፍት ላይ ቢሆኑም ክለቦች ግን በዝውውር ገበያው ላይ ተጠምደዋል። የካቲት 16 2012 ዓ.ም በጀመረው እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident