በሁለተኛው ዙር የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ 16ኛ ሳምንት መርሃ ግብር መቆለ ከተማ በሜዳው የሊጉ ግርጌ የሚገኘውን አርባምንጭ ከተማ ባስተናገደበት ጨዋታ በሰፊ የጎል ልዩነት አሸንፏል፡፡...
ኢትዬጵያ ቡና ከሜዳው ውጭ በሳሙኤል ሳኖሚ አማካኝነት ባስቆጠራት ብቸኛ ግብ ባለሜዳውን ሲዳማ ቡናን በማሸነፍ ከሜዳው ውጭ በዘንድሮው የሊግ ጨዋታ 2ኛ ድሉን አስመዝግቧል፡፡ በክልል...
ወደ ድሬድዋ ያቀናው ቅዱስ ጊዬርጊስ ከሜዳው ውጭ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር ያለ ግብ በአቻ ውጤት ነጥብ ተጋርቷል፡፡ በኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ የሁለተኛው ዙር 16ኛ ሳምንት...
ወላይታ ድቻ በካፍ ኮንፌደሬሺን ካፕ የመልስ ጨዋታ በግብፅ አልሰላም ስታዲዬም የአፍሪካውን ስመ ገናና ክለብ የግብፁን ዛማሌክ በመለያ ምት በመርታት አዲስ ታሪክ ፅፎ ወደ...
በአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ተሳታፊ የነበረው ቅ/ጊዮርጊስ ወደ ካምፓላ ተጉዞ በኡጋንዳው ኬሲሲኤ 1-0 ተሸንፎ ከውድድሩ ውጪ መሆን ችሏል። ቅ/ጊዮርጊስ በተለመደው የ4-3-3 የጨዋታ ዘይቤ ወደሜዳ...
በቶታል ካፍ ሻምፒዬንስ ሊግ ጨዋታ ቅዱስጊዬርጊስ በሜዳው ከዩጋንዳው ካፓላ ሲቲ (ኬሲሲኤ) ጋር ያለ ግብ አቻ ተለያይቷል፡፡ ፈረሰኞቹ ለ10ኛ ጊዜ እየተሳተፉበት ባለው የቶታል ካፍ ...
በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የዛንዚባሩ ዚማሞቶ 2ለ1 በሆነ የድምር ውጤት አሸንፈው ያለፉት ወላይታ ዲቻዎች ዛሬ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ጠንካራ ተፋላሚ ዛማሌክን 2ለ1 በሆነ...
ወልዲያ ከተማ በሜዳው የሊጉን መሪ ደደቢት በማሸነፍ ከወራጂ ቀጠና ወደ ዋንጫ ፉክክሩ የተጠጋበትን ወሳኝ 3 ነጥብ ሲያስመዘግብ ተጋጣሚው ደደቢት ከመሪዎቹ ያለውን የነጥብ ልዩነት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident