መነሻ ገጽ Yonas Shimels yonas
ተፃፈ በ

11 መጣጥፎች
ሪፖርትአፍሪካኮንፌድሬሽን ካፕወላይታ ድቻዜናዎች

ሪፖርት | በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመሪያ ዙር ጨዋታ ወላይታ ድቻ የግብፁን ዛማሊክ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 2-1 በሆነ ውጤት አሸንፏል 

በካፍ ኮንፌድሬሽን ካፕ የዛንዚባሩ ዚማሞቶ 2ለ1 በሆነ የድምር ውጤት አሸንፈው ያለፉት ወላይታ ዲቻዎች ዛሬ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ጠንካራ ተፋላሚ ዛማሌክን 2ለ1 በሆነ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትቅዱስ ጊዮርጊስየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሀዋሳ ከተማ ቅዱስጊዮርጊስን በሙሉ የጨዋታ ብልጫ 4-1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል

በ15ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮጊስ  አገናኝቶ በባለሜዳዮቹ ከሙሉ ጨዋታ ጋር 4ለ1 በማሸነፍ ነጥቡን 18 ማድረስ ችሏል።    ባለሜዳዎቹ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትአርባምንጭ ከተማየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት  |በደቡብ ደርቢ ሐዋሳ ከተማ  ከአርባ ምንጭ ጋር ነጥብ ተጋርተዋል፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ 13ተኛ ሳምንት ጨዋታ ሐዋሳ ከተማን ከአርባ ምንጭ   አገናኝቶ 1ለ1 ነጥብ ተጋርተዋል፡፡             ባለ ሜዳዎቹ...

U -17 ፕሪሚየር ሊግሪፖርትዜናዎች

ከ17 ዓመት በታች | የኢትዮጵያ ፕሪሜር ሊግ ሐዋሳ ከተማ  የአዳማ አቻውን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡

ሀዋሳ ከተማ  የአዳማ አቻውን 3ለ2 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡በጨዎታው የመጀመርያ ደቂቃዎች እንግዳዎቹ አዳማ ከተማዎች በኳስ ቁጥጥሩ የተሻሉ ቢሆኑም ቶሎ ቶሎ  ወደ ግብ በመድረስ ጫና...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትኢትዮ-ኤሌክትሪክየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሐዋሳ ከተማ በሜዳው ኢትዮ ኤሌትሪክን አስተናግዶ ነጥብ ተጋርተዋል፡፡

በ11ኛ ሳምንት የኢትዮጽያ ፕሪሚየር ሊግ ሐዋሳ ከተማ ከኢትዮ ኤሌትሪክ አገናኝቶ 0ለ0 ተለያይተዋል፡፡ ጨዋታው በተጀመረ በሁለተኛው ደቂቃ ዮሐንስ ሴጌቦ ከግራ መስመር ያሻገረውን ግሩም ኳስ...

ሀዋሳ ከተማመቐለ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | ሐዋሳ ከተማ በሜዳው ከመቐለ ከተማ ጋር ነጥብ ተጋርቷል፡፡  

በኢትዮጵያ ፕሪሜየር  ሊግ 9ኛ ሳምንት ሐዋሳ ከተማ በሜዳው መቐለ ከተማ አስተናግዶ 0ለ0 በሆነ ውጤት ነጥብ ተጋርተዋል፡፡ በሁለቱም ክለቦች ደጋፊ  ያማረ ዝማሬ ነበር ጨዋታው  የተጀመረው፡፡...

ሪፖርትሲዳማ ቡናወላይታ ድቻየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ሪፖርት | በደቡብ ደርቢ ሲዳማ ቡና ወላይታ ዲቻን  አስተናግዶ 3ለ1 በማሸነፍ የመጀመርያውን 3 ነጥብ አስመዝግቧል፡፡

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 8ተኛ ሳምንት ጫዋታ ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ዲቻ ያገናኘው ጫወታ  ከመጀመሩ በፊት የሁለቱ  ክለብ ደጋፊዎች  ለቡድን መሪ እና አሰልጣኞች የባህል...

ሪፖርትየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግደቡብ ፖሊስጅማ አባቡና

ሪፖርት | ደቡብ ፖሊስ  በሜዳው ጅማ አባቡናን  በመርታት ደረጃውን ማሻሻል ችሏል፡፡

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 6ኛ ሳምንት በምድብ- ለ እሚገኙትን  ደቡብ ፖሊስ  ከ ጅማ አባቡና አገናኝቶ ባለሜዳዎቹ ደቡብ ፖሊሶች 2ለ1በሆነ ውጤት ማሽነፍ ችለዋል፡፡ በጨዋታው  ወደ...

ሀዋሳ ከተማሪፖርትየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግድሬዳዋ ከተማ

ሪፖርት | ሐዋሳ ከተማ በሜዳው በሙሉአለም ረጋሳ ወሳኝ ጎል ባለመሸነፉ ቀጥሏል 

 በአትዮጵያ ፕሪሜርሊግ 7ተኛ ሳምንት ሐዋሳ ከተማ በሜዳው ድሬዳዋ ከተማን እያደር እንደ ወይን እየጣፈጠ በሚገኘው በአንጋፋው ተጨዋቾች  ሙሉአለም ረገሣ ጎል 1ለ0 አሸንፏል፡፡ በደጋፊዎች ዝማሬ...