ኢትዮጵያ ቡና ባህር ዳር ከተማን 4ለ1 በማሸነፍ የአዲስ አበባ ዋንጫ አሸናፊ ሆነ፡፡ዛሬ በአዲስ አበባ በተካሄደው 13ኛው የአዲስ አበባ ዋንጫ የፍጻሜ ጨዋታ የተገናኙት ኢትዮጵያ...
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ቅዳሜ መስከረም 19ቀን 2011 ዓ.ም 09:00' ቅዱስ ጊዮርጊስ ?-? መከላከያ
በ2010 ህዳር ላይ የተጀመረው እና በዛው አመት መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።...
Ethiopia Bunna should long for one more year to play a continental competition. The winner of the Ethiopian Cup qualifies by default to...
የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ማክሰኞ መስከረም 15 ቀን 2011 ዓ.ም 08:00' ኢትዮጵያ ቡና ?-? መከላከያ
በ2010 መደረግ እና መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረግ 1 የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ...
ይርጋለም ላይ የተካሄደው ጨዋታ ሁለቱም ቡድኖች ከወራጅ ስጋት ሙሉ ለሙሉ ለመውጣት የተፋለሙበት ነበር። ሲዳማዎች በ28ኛው ሳምንት ይርጋለም ላይ መቐለን ካሸነፈው ቡድን 3 ቅያሪዎችን...
በትልቁ ትግራይ ስታድየም በተካሄደው 27ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቐለ ከተማ በኣማኑኤል ገብረሚካኤል ብቸኛ ግብ ታግዞ ወሳኝ ሥስት ነጥብ ኣሳክቷል። መቐለዎች ፋሲልን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident