በ2010 ህዳር ላይ የተጀመረው እና በዛው አመት መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ዋንጫ ዛሬ ፍፃሜውን የሚያገኝ ይሆናል።...
FT | ሲዳማ ቡና 0-0 ቅ/ጊዮርጊስ ቅዱስ ጊዮርጊስ በመለያ ምቶች 7-6 በማሸነፍ ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፏል።
በ2010 መደረግ እና መጠናቀቅ እያለበት በተለያዩ ምክንያቶች እየተጎተተ እና እየተንከባለለ ወደ 2011 የተዛወረው የኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬ በሚደረግ 1 የሩብ ፍጻሜ ጨዋታ...
የ2010 ኢትዮጵያ ጥሎ ማለፍ ዋንጫ ሀሙስ ሰኔ 14 ቀን 2010 የ1ኛዙር ጨዋታዎች FT ቅዱሰ ጊዮርጊስ 1-0 ወላይታ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident