አቡበከር ናስር በይፋ መቻልን ተቀላቀለ ረፋድ ላይ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ካየናቸው አስደናቂ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የምንጊዜም ከፍተኛ...
የህክምና ምርመራ ያደረገው አቡበከር ናስር ውጤቱ ከታወቀ በኋላ መቻልን ይቀላቀላል ። በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ካየናቸው አስደናቂ አጥቂዎች መካከል አንዱ መሆን የቻለው የኢትዮጵያ...
መቻል ጊኒያዊውን ግብ ጠባቂ መሐመድ ካማራን በአንድ አመት ውል አስፈርመዋል። በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች 1 ሜትር ከ94 ሴንቲ ሜትር የሚረዝመውን እና በሀገሩ...
መቻል ነሐሴ 13 ልምምድ ይጀምራሉ አሰልጣኝ ውበቱ አባተን ከሾሙ በኋላ ክለቡ ባለበት ክፍት ቦታ አዳዲስ ተጫዋቾችን ማስፈረም የቻለው መቻል የበረከት ደስታ ፣ ዳዊት...
መቻል የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን አስፈረመ በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች ሁለት የውጪ ዜጋ ተጫዋቾችን የግላቸው አድርገዋል። በቅርቡ ለሱዳን ብሔራዊ ቡድን ጥሪ የደረሰው የተከላካይ...
ወጣቱ ተከላካይ ለመቻል ፊርማውን አኖረ ከሀዋሳ ከተማ ወጣት ቡድን መነሻውን ካደረገ በኋላ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ አስደናቂ ብቃቱን ማሳየት የቻለው...
በአሰልጣኝ መሠረት ማኔ የሚመሩት መቻሎች አሁንም በዝውውሩ ቀጥለው የወሳጥ አጥቂዋን መዲና አወልን ውል ሲያራዝሙ ሦስት አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ቡድኑ ቀላቅሏል። የመጀመሪያዋ ፈራሚ የተጠናቀቀውን...
መክብብ ደገፉ የመቻል አዲሱ ግብ ጠባቂ ሆኗል በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመሩት መቻሎች የግብ ዘቡ መክብብ ደገፉን ወደ ክለባቸው ቀላቅለዋል። የቀድሞው የሀምበሪቾ ዱራሜ ፣...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident