ከቀናት በፊት ወደ ዝውውር የገቡት የአምናዎቹ የሊጉ ሻምፒዮኖች መቐለ 70 እንደርታ የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረማቸው ይፋ ሆኗል ። በመከላከያ ጥሩ ጊዜን ሲያሳልፍ...
የመከላከያ እግር ኳስ ክለብ ውስጥ ከተተኪው አንስቶ እስከዋናው ቡድን ድረስ በስኬታማ ተጨዋችነቱ ያገለገለውና በአንድ ወቅት በደረሰበት ጉዳት ደግሞ ከሜዳ ርቆ የነበረውና በአሁን ሰዓት...
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን በ2011 ላይ ያነሳው የአሰልጣኝ ገብረመድህን ሀይሌው መቐለ 70 እንደርታ የሶስት ተጨዋቾቹን ውል ማለትም በሊጉ የተካበተ የመጫወት ልምድ ያለውን የስዩም...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ መሳተፋቸውን የጀመሩት መቐለ 70 እንደርታዎች በረከት አማረን ከኢትዮጵያ ቡና አስፈርመዋል። ከኢኳቶሪያል ጊናዊው ግብ ጠባቂ ፊሊፕ ኦቮኖ ጋር...
የነባር ተጨዋቾቻቸውን ውል በማራዘም በይፋ ወደ ዝውውር መስኮቱ የተቀላቀሉት መቐለ 70 እንደርታዎች ነፃነት ገብረመድህንን የክረምቱ የመጀመርያ ፈራሚያቸው አድርገውታል። ባሳለፍነው የውድድር ዓመት ከስሑል...
በወቅቱ የተጨዋቾች ዝውውር ላይ ዝምታን የመረጡት መቐለ 70 እንደርታዎች የአንተነህ ገብረክርስቶስ፣ሙልጌታ ወልደጊዮርጊስ፣አሸናፊ ሃፍቱ፣ክብሮም አፅብሃ እና ሶፈንያስ ሰይፈ ውል አራዝመዋል። በ2010 ምዓም አናብስቶቹን...
ከ2013 ጀምሮ ማንኛውም የኢትዮጵያ ክለብ የውጪ ሀገር በረኞችን መጠቀም አይችልም የሚል ሕግ እንዳወጣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለየክለቦቹ በላከው ደብዳቤ አስታውቋል፡፡ ይህን ተከትሎ...
ሀትሪክ ስፖርት በጭምጭምታ አምዱ እንዳስነበባችሁ በጣናው ሞገድ ድንቅ የሚባል የውድድር ዓመትን ማሳለፍ የቻለው ፍጹም አለሙ ማረፊያውን መቐለ 70 እንደርታ መሆኑ ለማወቅ ተችሏል ።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident