በመሸሻ ወልዴ ሐዋሳ ከተማን ከታዳጊው ቡድን አንስቶ እስከ ዋናው ቡድን ደረጃ በአጭር ጊዜ የተጨዋችነት ዘመን ቆይታው በማገልገል በጥሩ ብቃቱ እየተጫወተ ይገኛል፤ ከክለቡ...
“በሐዋሳ የአሰልጣኝነት ቆይታዬ በአንዴ ተነስቼ ውጤት አመጣለው አልልም” “የእኔ የመጀመሪያ እቅዴና ግቤ በወጣት ተጨዋቾች የተገነባ ጠንካራ ቡድንን መስራት ነው” አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረት በኢትዮጵያ...
ያለፊትን ዓመታት በኢትዮጵያ ፕርሚየር አንፀባራቂ ብቃቱን ማሳየት የቻለው የፊት መስመር አጥቂው መስፈን ታፈሰ ከኢኳቶሪያል ጊኒው ፉትሮ ኪንግስ የሙከራ ዕድል ማግኘቱን የተጫዋቹ ወኪል አቶ...
በወልቂጤ ከተማ እግር ኳስ ክለብ ውስጥ የነበረውን የዘንድሮው የተጨዋችነት ዘመን ቆይታውን በማጠናቀቅ ትናንት ለሐዋሳ ከተማ ፊርማውን ያኖረው ኤፍሬም ዘካሪያስ በአዲሱ የውድድር ዘመን በጣም...
በእስር፣ በኮሮና ቫይረስ ወሬ የተፈተነውና ግን በጥንካሬው የዘለቀው የፍሬው ሰለሞን (ጣቁሩ) የእግር ኳስ ህይወት “ለምን እንደማልመረጥ ባላውቅም ብ/ቡድኑን በብቃት ማገልገል የምችልበት መቶ ፐርሰንት...
በቀድሞው ተጫዋቻቸው ሙሉጌታ ምህረት የሚመሩት ሐዋሳ ከተማዎች የፊት መስመር አጥቂያቸውን ውል አራዝመዋል ። ባለፉት የውድድር ዓመታት በሊጉ ድንቅ ብቃቱን ማሳየት የቻለው...
ሐዋሳ ከተማ ተጫዋች አስፈርሟል ! የቀድሞው ተጫዋቻቸውን ሙሉጌታ ምህረትን በአዲሴ ካሴ የተኩት ሐዋሳ ከተማዎች ጋናዊውን ጋብሬል አህመድ የግላቸው ማድረግ ችለዋል ። የዘንድሮውን የውድድር...
የቀድሞ የሐዋሳ የተጨዋቾች ማህበርን ለመመስረት እንቅስቃሴ ተጀምሯል “የማህበሩ መመስረት ለተጨዋቾችም ለሀገር እግር ኳስም ትልቅ ጠቀሜታ አለው” አዳነ ግርማ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ማህበራት እየተበረከቱ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident