የጨዋታ ዘገባ | የአምስተኛ ሳምንት የመክፈቻ ጨዋታ ግብ ሳይስተናገድበት ተጠናቋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአምስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ሲጀመሩ በመጀመሪያው ጨዋታ የተገናኙት በዘርዓይ ሙሉ የሚመራው ሀዋሳ ከተማ በሙሉጌታ ምህረት የሚመራው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | የአብዱልከሪም ወርቁ ብቸኛ ግብ ወልቂጤ ከተማ የአመቱን የመጀመሪያ ድል እንዲያገኝ አስችሎታል

የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማን ከ ሀዋሳ ከተማ ከ12 ሰአት ጀምሮ አገናኝቶ ጨዋታው በወልቂጤ ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል

Read more

የጨዋታ ዘገባ | የሮዱዋ ደርቢ በሀዋሳ ከተማ አሸናፊነት ተጠናቋል

በ2014 የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተጀምረዋል ። በመጀመሪያው ጨዋታ ሁለቱን መቀመጫቸውን ሀዋሳ ከተማ ላይ ያደረጉትን ሀዋሳ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ በሀብታሙ ንጉሴ ብቸኛ ግብ ድል ቀንቷቸዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሁለተኛ ሳምንት ሁለተኛ ጨዋታ ልክ እንደመጀመሪያው ጨዋታ ሁሉ በ 1 ለ 0 ውጤት ተጠናቋል ። በመጀመሪያ ጨዋታቸው

Read more

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ከተማ የመክፈቻውን ጨዋታ በድል ጀምሯል

የ2014 ዓመተ ምህረት የኢትዮጵያ ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 8 ሰዓት ላይ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስታድየም በተካሄደ ጨዋታ በይፋ ተጀምሯል ። በጨዋታው

Read more

ሁለቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በዛሬዉ ዕለት የአቋም መፈተሻ ጨዋታ የሚያደርጉ ይሆናል !!

የቅድመ ዉድድር ዝግጅታቸውን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሁለቱ የሊጉ ክለቦች ማለትም ድሬዳዋ ከተማ እና ሀዋሳ ከተማ በዛሬዉ ዕለት ከተለያዩ ክለቦች

Read more

ጎፈሬ የትጥቅ አምራችና ሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን የ3 አመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ።

*..ወጣቱ ኮከብም የስፖንሰርሺፕ ስምምነት ተፈራርሟል… ጎፈሬ የትጥቅ አምራችና ሀዋሳ ከተማ የእግር ኳስ ቡድን የ3 አመት የስፖንሰር ሺፕ ስምምነት ተፈራረሙ። የጎፈሬ

Read more

ሀዋሳ ከተማ ከስፖርት ትጥቅ አምራቹ ድርጅት ጋር ስምምነት ሊያደርግ መሆኑ ተሰምቷል !!

በተገባደደዉ የዉድድር አመት የሰንጠረዡ ወገብ ላይ መጨረስ የቻሉት ሀይቆቹ ጎፈሬ ከተሰኘዉ የስፖርት ትጥቅ አምራች ድርጅት ጋር ስምምነት ሊፈፅሙ መሆኑ ታዉቋል።

Read more

ሀዋሳ ከተማ የወሳኙን ተከላካይ ዉል አራዝሟል!!

በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ ጎራ በማለት የተለያዩ ተጫዋቾችን በማስፈረም ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች ከዚህ በፊት ተከላካዩን ፀጋሰዉ

Read more

ሀዋሳ ከተማ በቃሉ ገነነን አስፈርሟል !!

አሰልጣኝ ዘርዐይ ሙሉን ከቀጠሩ በኋላ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት ተጫዋችን በማስፈረም እና የነባሮቹን ዉል በማደስ ላይ የሚገኙት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን

Read more