ከሲዳማ ቡና የሊጉን ዋንጫ ያነሳው አማካይ ወደ ሀዋሳ ከተማ ማምራቱ ዕርግጥ ሆኗል። በአሰልጣኝ ተመስገን ዳና የሚመሩት ሀዋሳ ከተማዎች እስከ አሁን አራት አዳዲስ ተጫዋቾን...
በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ማረፊያው ሀዋሳ ሆኗል ባለፈው ሳምንት ጋብቻውን የፈፀመው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ደደቢት ፣ ሰበታ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እና...
የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል አድሷል። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች ከወጣት ቡድን አድገው በዋናው ቡድን ሲያገለግሉ የነበሩትን...
ሀዋሳ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛውን ፈራሚ አገኘ። በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ከሀድያ ሆሳዕና ቃለአብ ውብሸት እና ሙሴ ካቤላን ያስፈረሙት ሀዋሳ ከተማዎች...
ሀዋሳ ከተማ አማካይ የግሉ አድርጓል። ቃለአብ ውብሸትን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ዝውውሩ የገቡት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ የቀድሞው የአዳማ ከተማ ፣ ኢትዮጵያ መድን...
በሀድያ ሆሳዕና ስድስት አመታትን ያሳለፈው ተከላካይ የሀዋሳ የመጀመሪያ ፈራሚ ሆኗል። የሁለት ወጣት ተጫዋቾችን ውል በማራዘም ዝውውሩን የተቀላቀለው ሀዋሳ ከተማ የመጀመሪያውን አዲስ ፈራሚ አግኝቷል።...
ሀዋሳ ከተማ የሁለት ተጫዋቾችን ውል አድሷል። የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናን ውል ለተጨማሪ አመት ያራዘመው ሀዋሳ ከተማ የሁለት ወጣቶችን ውል በዛሬው ዕለት ሲያራዝም ለስድስት አመታት...
የአሰልጣኝ ተመስገን ዳና እና የሀዋሳ ከተማ ጉዳይ በመጨረሻም ትላንት ምሽት ዕልባት አገኘ። ከሀዋሳ ከተማ ጋር እንደሚቀጥሉ እና እንደማይቀጥሉ ማረጋገጫ ባለመገኘቱ ሲያወዛግብ የከረመው የአሰልጣኝ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident