መነሻ ገጽ ሀዋሳ ከተማ ብሩክ በየነ ወደ ቀደሙ ክለቡ ተመለሰ
ሀዋሳ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ብሩክ በየነ ወደ ቀደሙ ክለቡ ተመለሰ

አጋራ
አጋራ

ሀዋሳ ከተማ ከሀድያ ሆሳዕና ሦስተኛውን ፈራሚ አገኘ።

በዛሬው ዕለት ወደ ዝውውሩ ከገቡ በኋላ ከሀድያ ሆሳዕና ቃለአብ ውብሸት እና ሙሴ ካቤላን ያስፈረሙት ሀዋሳ ከተማዎች የቀድሞው የወልቂጤ ከተማ ፣ ሀዋሳ ከተማ ፣  ኢትዮጵያ ቡና እና ያለፉትን ሁለት አመታት በሀድያ ሆሳዕና መጫወት የቻለውን የቀድሞው አጥቂያቸው ብሩክ በየነን በሁለት አመት ውል ማስፈረም ችለዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ሽረ ምድረገነትዜናዎችየኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ

ምድረ ገነት ሽረ ከኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ውጭ ሆነ!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...

መቻልኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሁለቱን ተጫዋቾች ሁለቱ ክለቦች ተካፈሉ

ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...

ካፍዜናዎች

የኒጀር እና ሞሮኮ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ሊመራ ነው

ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በ5 ሳምንታት 39 ጨዋታዎች፣ 72 ጎሎችና ከ22.6 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ ተመዘገበ!

በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...