በቅርቡ ጋብቻውን የፈፀመው አጥቂ ማረፊያው ሀዋሳ ሆኗል
ባለፈው ሳምንት ጋብቻውን የፈፀመው የቀድሞው የኢትዮጵያ ቡና ፣ ደደቢት ፣ ሰበታ ከተማ ፣ ወላይታ ድቻ እና ባለፉት አመታት በፋሲል ከነማ ቆይታ ያደረገውን አጥቂው ቃልኪዳን ዘላለምን በሁለት አመት ውል የአሰልጣኝ ተመስገን ዳናውን ሀዋሳ ከተማን ተቀላቅሏል።
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሲሳተፍ የነበረው እና በተጠናቀቀው የውድድር አመት ከኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ...
ለሁለት ክለብ በመፈረማቸው ቅጣት ላይ የነበሩት ተጫዋቾች ለመቻል እና ለኢትዮጲያ ቡና እንዲጫወቱ...
ራቫት ላይ የሚደረገው ወሳኙ የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ በኢትዮዽያዊያን ዳኞች ይመራል። ኬኒያ...
በአቤኔዘር አበበ በ2019 ዓ.ም የሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያዎቹ አምስት የውድድር ሳምንታት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident
አስተያየት ይስጡ