- ለታሪክ የሚቀመጥ ባለቀለም ፖስተር ለአንባቢዎች በነፃ የሚበረከት - ከሲዳማ ቡና ወደ ቅዱስ ጊዮርጊስ የተዛወረው አዲስ ግደይ በተለይ ለሀትሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ የሰጠው መሳጭ...
ወዳጅዎና ተነባቢዋ ሃትሪክ.... ጠዋትዎን ታሳምራለች.... እንደወትሮዋ በአዳዲስ መረጃ ነገ ጠዋት ያገኟታል...... *...የፍሬው ጣቁሩ መሳጭ ታሪክ.... *..የአቶ መንግስቱ ሳሳሞ ደፋር ምላሾች.... * ..ኢትዮ ኤሌክትሪኮች...
የመረጃ የጥም ርካታዎ.... ሃትሪክ.... ቅዳሜ ጠዋት በማኪያትዎ ይሁን በሌላ ዘና ሲሉ ከጎንዎ ሃትሪክ ስፖርት ጋዜጣ መኖሯን አንጠራጠርም.... *...የአዲስ ህንጻ ግልጽ ምላሽ .... *...የወንድሜነህ...
ለፋሲል ከነማ በመሀል ሜዳው ላይ በመጫወት እና ክለቡንም በጥሩ መልኩ በማገልገል ይታወቃል፤ ይኸው ወጣት የአማካይ ስፍራ ተጨዋች ሀብታሙ ተከስተ /ጎላ/ም ይባላል፤ ሀብታሙ በሜዳ...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የ2013 ዓ.ም መርሃ ግብር የሚካሄድበትን የውድድር ፕሮቶክልን አዘጋጅቶ ከሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ጋር እየገመገመ መሆኑ ተሰማ፡፡ በፌዴሬሽኑ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ...
ሀትሪክን በቅዳሜ እትሟ ጠብቋት የሀትሪክ የፊት ለፊት ገፅ የሚከተለውን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ በተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎቿ ታጅባ ነገ ለንባብ...
ሀትሪክን በነገው እትም የሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ የፊት ለፊት ገፅ ይህንን ይመስላል ሀትሪክ ስፖርት ጋዜጣ ነገም እንደተለመደው የተለያዩ የሀገር ውስጥ እና የባህር ማዶ ዘገባዎችን...
ከነዓን ማርከነህ የሚለው ስም በእግር ኳሱ መንደር ከፍ ብሎ የሚጠራ ስም ከሆነ ውሎ አደሯል፤ ከአዳማ ከ17 አመት በታች ቡድን የሚመዘዘው የከነዓን ማርከነህ የእግር...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident