በማልታ ሊግ የደመቀችው ሎዛ አበራ የአሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛውን ኢትዮጲያ ንግድ ባንክን ለመቀላቀል ተስማምታለች፡፡ ሴናፍ ዋቁማን ከአዳማ ከተማ ለማስፈረም በተደረገው ትንቅንቅ በመከላከያ ተረተው...
ከ34 በላይ አሠልጣኞች የተመኙትን የኢትዮጲያ መድን የአሰልጣኝነትን ቦታ የቀድሞ የክለቡ ም/ል አሰልጣኝ ጸጋዬ ወንድሙ (አግሮ) አግኝቶታል፡፡ የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማና የመከላከያ ሴት...
አዳማ ከተማ ደመወዝ ይከፈለን በሚሉ ተጨዋቾች ተወጥሯል -መረጃዎች ወደ 19 ሚሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ይጠቁማሉ አዳማ ከተማ ከ1 ወር እስከ 4 ወር...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቀጣዮቹ 5 አመታት ስፖንሰር መሆኑ የታወቀው የዲ.ኤስ ቲቪ የብሮድካስቲንግ ቡድን አዲስ አበባ መግባቱ ታውቋል፡፡ ቡድኑ ከሊግ ካምፓኒው ከፍተኛ አመራሮች...
ከደቂቃዎች በፊት ባገኘሁት መረጃ አሰልጣኙ ለ2013 የከፍተኛ ሊጉ የደሴ ከነማን ቡድን ለማሰልጠን መስማማቱ ታውቋል፡፡ አሰልጣኙ ከመድን አሰልጣኝነቱ በስምምነት ከተለያየ በኋላ ኮቪድ 19...
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሚጀምርበት ከተማ ታወቀ ! በኮሮና ቫይረስ ምክንያት ከ መጋቢት ሰባት 2011 ዓ.ም ጀምሮ ምንም አይነት ውድድሮች ሳይካሄዱ ሲቆዩ የዘንድሮው የውድድር...
*በረከት ደስታ በሰርግ ምክንያት ከዋሊያዎቹ ተሰናብቷል * ፍቃድ አግኝቶ ወጥቶ ባለው ጊዜም አለመመለሱ ከቡድኑ የመቀነሱ ምክንያት ሆኗል የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ከመረጣቸው 36...
ፍቃዱ ደነቀ ወልዋሎ አዲግራትን በአምበልነት መርቷል.. የአሰልጣኝ ዮሃንስ ሳህሌን ከሃላፊነት መልቀቅ ተኸትሎ በስምምነት ክለቡን እንዲለቁ ከተስማሙ 3 ተጨዋቾች መሃል አንዱ ነው ከደቂቃዎች...
ከዛምቢያ ጋር ባደረጓቸው የ180 ደቂቃዎች ፍልሚያ 6 ለ 3 የተረቱት ዋሊያዎቹ የማይፈልጓቸውን ተጨዋቾች መቀነስ ጀምረዋል፡፡ ከታማኝ ምንጭ ከደቂቃዎች በፊት በደረሰኝ መረጃ ሚኪያስ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident